የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን የቱርሚ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ለከተማ ውሃ ዝርጋታ የውሃ ዕቃ እና የህንጻ መሣሪያ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በደቡብ ኦሞ ዞን የቱርሚ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን የቱርሚ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ለከተማ ውሃ ዝርጋታ የውሃ ዕቃ እና የህንጻ መሣሪያ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በዚህም መሰረት:-
ሎት 1. የውሃ እቃዎችን CPO 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/በጥሬ የጨረታ ማስከበሪያ
ሎት 2. የህንፃ መሣሪያ CPO 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/በጥሬ የጨረታ ማስከበሪያ
በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።ስለሆነም በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉትን ተጫራቾች አወዳድሮ እቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።
መስፈርቶችን የሚያሟሉትን ተጫራቾችን
- በሁለቱም ዘርፎች የ2019 የበጀት ዓመት ህጋዊ የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ ያለውእና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ እንዲሁም ግብር የከፈሉትን ማስረጃ የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ
- የግብር ከፋይነት መለያ ሰርተፍኬት ቁጥር (TIN) ያለው
- ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 አስራ አምስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር ለቱርሚ አስተዳደር ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት በእያንዳንዱ ሎት በመክፈል ከቱርሚ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት ከግዥ ክፍል ቀርቦ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ የወከሎቻቸው የጨረታ ሠነድ በ16ተኛው / አስራ ስድስተኛው የስራ ቀን ከሆነ ብቻ ይከፈታል ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጠዋት 3:00 እስከ 5:30 ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ሕጋዊ ማህተም እና ፊርማ በማድረግ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
- ጨረታው በዚህ ዕለት 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል ። ጨረታው ሲከፈት ተጫራቾች ያለመገኘት የጨረታውን መክፈት አያስተጓጉልም።
ማሳሰቢያ :-መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ 0913857603
በደቡብ ኦሞ ዞን የቱርሚ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Turmi Town Administration Finance Office (South Omo Zone) seeks suppliers of water supply materials and building materials for town water distribution, in 2 lots. Open bid.
