የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሎት የተገለጹ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትምህርት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ቁሳቁሶችን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮና የትምህርት፣ ህትመት፣ ህክምና፣ ፅዳት እቃዎች፣ ጥገናና የፕላንት ማሽነሪ ግዥ (11 ሎቶች, 1/2019) - የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ፉሪ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት
ደንብ ልብስ፣ የቢሮና የትምህርት አላቂ፣ ህትመት፣ የህክምና፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኮምፒውተር ጥገናና ቋሚ እቃዎች ግዥ (10 ሎቶች) - ቅዱስ ማርቆስ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
Ethiopian Customs Commission – የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መስሪያ ቤት የፅህፈት እና የተለያዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ
የጽህፈት መሣሪያ፣ አላቂ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ ሞተር ሣይክልና መለዋወጫ ግዥ (ኮዞፋመ-ግጨ/ዕአግ/001-5ጨ/-2019) - የኮንሶ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት ቢሮ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሎቶች ላይ ተጫራቾችን በግልፅ የመንግስት ግዥ ቡድን ከዚህ በታች ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ወይም አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል፡፡
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያና በስሩ ለሚገኙ 9ኙም ፖሊስ መምሪያዎች ለ2019 በጀት ዓመት የስራ መገልገያ የሚሆኑ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም በማስፈለጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች በጨረታው እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ፣ የትምህርትና የፅዳት ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ መሣሪያዎች ግዥ (5 ሎቶች, 001/2019) - አቃቂ መንግሥት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
በድጋሚ፡ የጽህፈት፣ ጽዳት፣ ICT፣ ደንብ ልብስ፣ ህትመት፣ ኤሌክትሪክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተጠርጣሪ ቀለብና የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ (14 ሎቶች, NCB 001/2019) - የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ
የፅህፈት፣ የፅዳት፣ ደንብ ልብስ፣ ህትመት፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የብክለት መከታተያ መሳሪያዎች፣ ሶላርና ሌሎች ግዥዎች (19 ሎቶች, 01/2019) - የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን
የፅህፈት፣ ህትመት፣ ጎማ፣ የፅዳት፣ ቋሚ፣ ኤሌክትሪክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ መድሀኒት፣ ደንብ ልብስ፣ የእስረኛ ቀለብና የተለያዩ አገልግሎቶች ግዥ (18 ሎቶች, 001/2019) - የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ኤም.ኤን.ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ ከታች በሎት የተዘረዘሩትን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታ እንዲሣተፉ ይፈልጋል፡፡
Ministry of Defense – procurement of stationary material 2019@ PUH
Arbaminch University – Procurement of Stationary MaterialsStaples 24/6 አንደኛ ደረጃ ጥራቱን የጠበቀ ስቴፕልስ አንዱ ፓኬት በውስጡ 10 ትንንሽ ፓኬቶችን የሚይዝ ነው ፓኬት
Ministry of Defense – A3 ደስታ ወረቀት
The Federal Justice and Law Institute – Procurement of Stationary Materials
Houses of Peoples Representative – procurement of blue pen with logo sample is mandatory 2019*2
Hawassa University – Procurement of Printing and Publishing Services
Federal High Court – Procurement Of Stationary Item Second Round 2019