Tender Detail

Tender Details

  • Company የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፉሪ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ስሙ ቃሊቲ ገብርኤል ቤተ-ክርስቲያን አካባቢ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-8-88-95-43
  • Website
  • Deadline02 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 300 (የማይመለስ)
  • Bid Securityበየሎቱ (CPO)
  • opening dateከጠዋቱ 4፡30
  • Categories Textile, Garment & Leather , Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials

ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮና የትምህርት፣ ህትመት፣ ህክምና፣ ፅዳት እቃዎች፣ ጥገናና የፕላንት ማሽነሪ ግዥ (11 ሎቶች, 1/2019) - የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ፉሪ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፉሪ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር1/2019

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፉሪ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለ/ትቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ማለትም ፡-

  • 1. የደንብ ልብስ ሎት 1፡- 42000
  • 2. አላቂ የቢሮ የእቃዎች ሎት 2፡-14000
  • 3. ህትመት ስራዎች ሎት3፡- 1800
  • 4.የህክምና እቃዎች እቃዎች ሎት4፡- 400
  • 5. አላቂ የትምርት እቃዎች ሎት 5፡- 22090.00
  • 6. የፅዳት እቃዎች ሎት 6፡- 38000
  • 7 .ልዩ ልዩ መሳርያዎች ሎት 7፡- 2000
  • 8. የምርምር እቃዎች ሎት 8፡- 400
  • 9 ለፕላንት ማሽነሪ ጥገና ሎት 9፡- 2000
  • 10. ለህንጻ ለቁሳቁስ ለተገጣጣሚዎች እድሳትና ጥገና ሎት 1 0፡- 6000
  • 11. ለፕላንት ማሽነሪ መግዣ ሎት 11፡- 3000 መግዛት ይፈልጋል ፡፡

ስለሆነም፡-
ማሳሰቢያ

  • ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበርያ ብር በየሎቱ በባንክ በተረጋገጠ በሲፒዮ ተጫራቾች ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የንግድ ፍቃድ የዘመኑ
  • የምዝገባ የምስክር ወረቀት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ
  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ የሆነ ፎቶ ኮፒ
  • ቲን ነበር ያላቸው ከላይ የተጠቀሰውን ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ
  • ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከቢሮ ቁጥር4 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙበት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረብያ ቦታ በግልጽ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በመሙላት በመጨረሻም ቦታ ላይ የድርጅቱን ስም ፊርማ እና ማህተም በማኖር በፖስታ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰአት 2፡30-10፡30 ሰአትለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 10 በመቅረብ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • የጨረታ አሸናፊ ከታወቃ በኃላ ለተሸናፊዎች ያስያዙት ገንዘብ ወድያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
  • ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ጨረታ በወጣበት በ11ኛ ቀን 4፡ 00 ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 አራት ሰዓት ተኩል የሚከፈት ይሆናል፡፡ ት/ቤቱ የተሸለ መንገድ ካገኘ በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል።

አድራሻ ፡- አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ስሙ ቃሊቲ ገብርኤል ቤተክርስትያን አካባቢ
ስልክ፡- 0118889543

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፉሪ የመጀመርያ ደ/ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
Furi Primary School seeks suppliers for 11 lots: uniforms, consumable office and educational materials, printing, medical supplies, cleaning items, research items, plant machinery maintenance/purchase, and building fixture repair. Bidders must be registered suppliers with renewed business license, VAT and TIN.
Save Tender