የጽህፈት መሣሪያ፣ አላቂ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ ሞተር ሣይክልና መለዋወጫ ግዥ (ኮዞፋመ-ግጨ/ዕአግ/001-5ጨ/-2019) - የኮንሶ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ
የደ/ኢ/ከ/መ/ የባስኬቶ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም መኪናዎች፤ ጀነሬተሮች እና ሞተር ሳይክሎች የማይሰሩ ስለሚገኝ ተወዳዳሪ ድርጅቶች ግለሰቦች በአካል ተገኝተው ሰነድ በመወሰድ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የኮንሶ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት በመንግስት መደበኛ ገንዘብ እና ካፒታል ገንዘብ ምንጭ ከዞኑ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሰበሰበው የግዥ ዕቅድ ፍላጎት መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።