የደ/ኢ/ከ/መ/ የባስኬቶ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም መኪናዎች፤ ጀነሬተሮች እና ሞተር ሳይክሎች የማይሰሩ ስለሚገኝ ተወዳዳሪ ድርጅቶች ግለሰቦች በአካል ተገኝተው ሰነድ በመወሰድ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የኮንሶ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የደ/ኢ/ከ/መ/ የባስኬቶ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም መኪናዎች፤ ጀነሬተሮች እና ሞተር ሳይክሎች የማይሰሩ ስለሚገኝ ተወዳዳሪ ድርጅቶች ግለሰቦች በአካል ተገኝተው ሰነድ በመወሰድ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የምታሟሱ ተጫራቾች መወዳደርየምትችሱ መሆኑን እንገልጻስን፡፡
1) በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት
2) የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ያለው/ላት
3) የዘመኑን ግብር አጠናቆ/ቃ የከፈለ/ች፣
4) የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር/TIN/ ያለው ያላት፣
5) የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆነች
6) ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን 15 የስራ ቀን በሥራ ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 09 ቀርቦ ሰነድ በመውሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው በ8፡30 ተዘግቶ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
7) ሰነድ ማስከበሪያ CPO የሚመለስ 100,000 ብር/አንድ መቶ ሺህ ብር/ ብቻ በፖስታ ታሽጎ የኢ/ያ ንግድ ባንክ /ዳሸን ባንክ/ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ መሆን አለበት፡፡
8) የጨረታ አሸናፊው ድርጅት ጨረታው ከተከፈበት እስከ 15 ቀን ድረስ ገንዘቡን ባንክገቢ በማድረግ ንብረቱን ማንሳት አለበት፡፡ ካላነሳ ያስያዘው ብር ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡
9) ተጫራች በወቅቱ ተሟልቶ አለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም፣
10) መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
11) ማሳሰብያ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁትር. 09167208270913988604 በመደወል ማግኘት ይችላል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የባስኬቶ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
