Tender Detail

Tender Details

  • Company የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ኤም ኤን ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912736548
  • Website
  • Deadline09 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceበየሎቱ ብር 500.00
  • Bid Security2% (CPO ወይም ባንክ ጋራንቲ)
  • opening dateበዕለቱ 4፡30
  • Categories Chemicals And Reagents , Stationery Materials , Machinery Spare Parts

የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ኤም.ኤን.ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ ከታች በሎት የተዘረዘሩትን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታ እንዲሣተፉ ይፈልጋል፡፡

የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ኤም ኤን ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ


የጨረታ ማስታወቂያ

የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ኤም.ኤን.ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ ከታች በሎት የተዘረዘሩትን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታ እንዲሣተፉ ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1 ጥሬ ጥጥ እና የተለያዩ ክሮች
  • ሎት 2 የተለያዩ የማሽን መለዋወጫዎች
  • ሎት 3 የተለያዩ ዳይስቱፍ ቀለሞች እና ኬሚካሎች
  • ሎት 4 የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች
  • ሎት 5 የተለያዩ የኮንተሩ ዕቃዎች
  • ሎት 6 የተለያዩ የምርት ማሸጊያዎች
  • ሎት 7 የፅህፈት፣ የፅዳት እና የስፌት ዕቃዎች

ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑ የሚገለፅ ሰርተፊኬት፣ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN NO/፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና በአቅራቢነት የተመዘገቡ (Supplier list) መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን ወደ ሰሚት በሚወስደው መንገድ ሚኒ እንደደረሱ ከቤ ጣቢ በስተቀኝ ቁጥር ግቢ የሚገኘው ቢሮ ዘወትር ዕሁድ ተከትሎ የሥራ ሰዓት በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት በየሎቱ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000717629101 አካውንት ስም Defence Army Foundation mms manufacturing trading ከሆነ የተመቀሰውን ብር በማስገባት ስሊፕ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡

  1. ጨረታው ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእም ኤን ኤስ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ቴክኒካል ሰነዱ የሚከፈት ሲሆን 16ኛው ቀን በአል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡ በተጠየቀው የቴክኒክ መስፈርት ተቀባይነት ያገኙ ወደ ፋይናንሻል የሚያልፉ ይሆናል፡፡ የሰነዱ መረጃ በጨረታው ሰነድ ስለሚገለፅ የጨረታው ሰነድ በተገኘ መንገድ ማግኘት ሁኔታ የተጫራቾች ሃላፊነት ይሆናል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ የፋይናንሻል የቴክኒካል ሰነዱ ለየብቻ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ እና የተወዳደሩበትን ሎት በፖስታው ላይ መፃፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 2% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ /CPO/ ወይም ባንክ ጋራንት ከጨረታ ቴክኒካል ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. የጨረታ ማስከበሪያ ሆነ የጨረታ ሰነዱ መግዣ ከላይ ከተገለፀው ውጪ ድርጅቱ የማያስተናግድ መሆኑን ተጫራቾች ማወቅ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0911551542 / 0912355148 / 0930651773 / 0116679030/84

የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ኤም.ኤን.ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ

✨ messages.ai_summary
Defense Army Foundation MNS Manufacturing and Trading seeks suppliers via national open tender for 7 lots: raw cotton and yarns; machine spare parts; dyestuffs and chemicals; electrical items; container goods; product packaging; and stationery, cleaning and sewing supplies. Bidders must submit tax payment certificate, renewed business license, commercial registration, TIN, VAT registration and supplier list proof.
Save Tender