Tender Detail

Tender Details

  • Company የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ
  • Address ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ባሮ ማደያ አጠገብ : አዲስ አበባ : ኢትዮጵያ, Phone: 0116391021
  • Website
  • Deadline02 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceበእያንዳንዱ ሰነድ ብር 300.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityበየሎቱ ከብር 10,000 እስከ 25,000 (CPO ብቻ)
  • opening dateበዚሁ ቀን 4፡30
  • Categories Textile, Garment & Leather , Stationery Materials , Electronics Materials

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያና በስሩ ለሚገኙ 9ኙም ፖሊስ መምሪያዎች ለ2019 በጀት ዓመት የስራ መገልገያ የሚሆኑ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም በማስፈለጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች በጨረታው እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ


የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር L/K/S/C/P/D....../2019 ዓ.ም

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያና በስሩ ለሚገኙ 9ኙም ፖሊስ መምሪያዎች ለ2019 በጀት ዓመት የስራ መገልገያ የሚሆኑ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም በማስፈለጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች በጨረታው እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

ተ/ቁ ሎት የሎት ዝርዝር በሲ.ፒ.ኦ የሚያዝ የገንዘብ መጠን
1 በሎት 1. የፅህፈት ዕቃዎች 20,000.00
2 በሎት 2. የህትመት ውጤቶች 20,000.00
3 በሎት 3. ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች 20,000.00
4 በሎት 4. የደንብ አልባሳት 15,000.00
5 በሎት 5. የፅዳት ዕቃዎች 20,000.00
6 በሎት 6. የግንባታ ዕቃዎች 20,000.00
7 በሎት 7. የፈርኒቸር ውጤቶች 20,000.00
8 በሎት 8. የህክምና መሳሪያዎች 25,000.00
9 በሎት 9. የመኪና ጎማ ከመነዳሪዎች እና የትራፊክ ሞተር ሳይክል ጎማና መለዋወጫዎች እንዲሁም የሲንግልና የደብል ፒካፕ ተሽከርካሪዎች የወንበር ልብስና የሙቀት መከላከያ 10,000.00
10 በሎት 10. የፍሳሽ ቆሻሻ ወይም የመፀዳጃ ቤት መጣጭ እና የቀላል መኪና ማጓጓዣ ክሬን ኪራይ 15,000.00
  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው፡፡
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
  3. የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፈቃድና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፡፡
  5. የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፍኬት
  6. አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ላይ ተቀባይነት የለውም፡፡
  7. በጨረታው ለመካፈል የሚፈልግ ሁሉ በሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን በባንክ (ሲ ፒ ኦ) ብቻ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በማሰራት ማምጣት አለባቸው፡፡
  8. የጨረታ ዋጋው ፀንቶ የሚቆይበት 45 ቀን ነው፡፡
  9. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃውን በራሳቸው ትራንስፖርት በማጓጓዝ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ግ/ቤት ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለባቸው፡፡
  10. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የዕቃ ናሙና ከጨረታው መክፈቻ ቀን በፊት ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ከአያት አደባባይ ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ባሮ ማደያ አጠገብ በሚገኘው መስሪያ ቤታችን 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  11. በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ላይ የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  12. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ እንዲሁም በ11ኛው ቀን እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ ጨረታው ክፍት ሆኖ ስለሚቆይ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  13. ጨረታው በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመ/ቤቱ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 505 ይከፈታል፡፡
  14. የጨረታው መክፈቻ ቀን ከስራ ቀናት ውጪና የከበረ በዓል ቀናት ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀናት ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  15. ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡
  16. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116391021 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ

✨ messages.ai_summary
Lemi Kura Sub-city Police invites eligible suppliers to bid for various operational goods across 10 lots, including stationery, printing, electronics, uniforms, cleaning and construction materials, furniture, medical equipment, tires and vehicle seat covers, and waste/sewage vacuum and crane rental. Bidders need a valid trade license, tax and VAT registration, supplier registration certificate, and must submit samples.
Save Tender