በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት ቢሮ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሎቶች ላይ ተጫራቾችን በግልፅ የመንግስት ግዥ ቡድን ከዚህ በታች ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ወይም አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቂርቆስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር 002/2018
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት ቢሮ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሎቶች ላይ ተጫራቾችን በግልፅ የመንግስት ግዥ ቡድን ከዚህ በታች ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ወይም አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል፡፡
- ሎት 1 የደንብ ልብስ ግዥ
- ሎት 2 የስቴሽነሪ (የጽህፈት)እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ
- ሎት 3 የፅዳት ዕቃዎች እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ
- ሎት 4 ልዩ ልዩ እቃዎች ግዥ
- ሎት 5 የመኪና ኪራይ አገልግሎት እና ተዛማጅ ግዥ
- ሎት 6 የኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ
- ሎት 7 የህትመት አገልግሎት እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ
- ሎት 8 የጫኝ እና የአውራጅ አገልግሎት ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ
- ሎት 9 የዲጄ ዲኮርና ሳዉንድ ሲስተም አገልግሎት ግዥ
የሲፒኦ ማስያዣ መጠን
| ተ.ቁ | የግዥው ዓይነት | የሚያስዘው ገንዘብ መጠን | ምርመራ |
| 1 | ሎት 1 የደንብ ልብስ ግዥ | 2,000.00 | Cpo ብቻ |
| 2 | ሎት 2 የስቴሽነሪ (የጽህፈት) እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ | 4,000.00 | Cpo ብቻ |
| 3 | ሎት 3 የፅዳት ዕቃዎች እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ | 5000.00 | Cpo ብቻ |
| 4 | ሎት 4 ልዩ ልዩ እቃዎች ግዥ | 4.000.00 | Cpo ብቻ |
| 5 | ሎት 5 የመኪና ኪራይ አገልግሎት እና ተዛማጅ ግዥ | 10,000.00 | Cpo ብቻ |
| 6 | ሎት 6 የኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ | 30,000.00 | Cpo ብቻ |
| 7 | ሎት 7 የህትመት አገልግሎት እና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ | 3,000.00 | Cpo ብቻ |
| 8 | ሎት 8 የጫኝ እና ያውራጅ አገልግሎት ተዛማጅ ግዥ | 2,000.00 | Cpo ብቻ |
| 9 | ሎት 9 ዲጄ ዲኮርና ሳዉንድ ሲስተም አገልግሎት ግዥ | 15,000.00 | Cpo ብቻ |
በመሆኑም ተጫራቾች፡-
- በዘርፉ ህጋዊና የታደሰ ንግድ የስራ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር/Tin No/የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት፣የአቅራቢነት መረጃ ያላቸው፡፡
- ለሚወዳደሩባቸው የአገልግሎት አይነቶች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የጨረታው ሰነድ አቀራረብ ፡ ቴክኒካል ሰነድና ፋይናንሻል ሰነድ ኦሪጅናል፣1 ቴክኒካል ሰነድ እና ፋይናንሻል ሰነድ ኮፒ 1 ለየብቻ እንዲሁም 1 ሲፒኦ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ለእያንዳንዱ መቅረብ አለበት፡፡
- የመልካም ስራ አፈፃፀም የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል
- የጨረታ ሰነዱን እስጢፋኖስ አካባቢ በሚገኘው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቂርቆስ ክፍለ ከተማ መሬት ልማት አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አዲሱ 1ኛ ፎቅ የመንግስት ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 500.00 በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንድ ቀን ብሎ በመቁጠር በ11ኛው ቀን ላይ ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሳጥኑ የሚዘጋ ሲሆን በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 5:30 ላይ ጨረታው ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ላይ እንደ ማሳሰቢያ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- አሸናፊ የሚለየው በአየ አይተሙ ይሆናል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች ተቋሙ ካዘጋጀው የዋጋ መሙያ ቅፅ ውጭ መጠቀም አይፈቀድም የተጠቀመ ተወዳዳሪ ከጨረታ ውጭ ይደረጋል፡፡
- ከሲፒኦ ማስያዣ ውጭ ዋስትና የሚያቀርቡ ተወዳዳሪዎች ተቀባይነት የላቸውም፡፡
አድራሻ፡- እስጢፋኖስ ከሚገኘው ከማሪዎት ሆቴል ጎን የቂርቆስ ክ/ከ/አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን ህንፃ 1ኛ ፎቅ ስልክ፡-09-36-51-92-61
በቂርቆስ ክ/ከ/ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን
✨ messages.ai_summary
The Kirkos Sub-City Land Development & Administration Branch Office seeks bidders for 9 lots: uniforms, stationery, cleaning supplies, miscellaneous items, vehicle rental, electronics, printing, loading/truck services, and DJ/sound system services. Bidders need a valid trade license, TIN/VAT certificate, supplier info, bid security, and good performance experience.
