Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa City Environmental protection Authority (በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን)
  • Address የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የካ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በሚያስገባው መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118332513
  • Websitehttp://www.addisenviroment.gov.et
  • Deadline02 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceለእያንዳንዱ ሎት ብር 200
  • Bid Securityበየሎቱ ከብር 3,000 እስከ 20,000 (CPO ወይም የባንክ ዋስትና)
  • opening dateበዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡30
  • Categories Laboratory Equipment And Chemicals , Stationery Materials , Electronics Materials

የፅህፈት፣ የፅዳት፣ ደንብ ልብስ፣ ህትመት፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የብክለት መከታተያ መሳሪያዎች፣ ሶላርና ሌሎች ግዥዎች (19 ሎቶች, 01/2019) - የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን

Addis Ababa City Environmental protection Authority (በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን)


የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር አ/አ/አካ/ጥ/ባ/ስ/ግ/ጨ/ቁ/01/2019ዓ.ም

የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን፡-

ሎት.1 የፅህፈት መሳሪያ ግዥ ሎት.2 የፅዳት ዕቃ ግዥ ሎት.3 የሰራተኛ ደንብ ልብስ ግዥ ሎት.4 የህትመት አገልግሎት ግዥ ሎት.5 ቋሚ እቃዎች ፈርኒቸር ሎት.6 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ ሎት.7 የተሽከርካሪ ሰርቪስና ጥገና እና የተለያዩ የመኪና ዕቃዎች ግዥ ሎት.8 የአየር ብክለት መከታተያ መሳሪያዎች እና የአካባቢ ብክለት መቆጣጠሪያ መሳሪያዎች ሎት.9 የላብራቶሪ ዕቃ፣ ኬሚካል ግዥ እና ጥገና ሎት.10 የሶላር ዕቃዎች አቅርቦት እና ግንባታ (solar installation) ሎት.11 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ መገልገያ መሳሪያዎች ጥገና፣ ሰርቪስ እና ሶፍትዌር ግዥ ሎት.12 የተሻሻለች የከሰል ምድጃ ግዥ ሎት.13 የተለያዩ የቧንቧ፣ የኤሌክትሪክ፣ የህንፃ፣ የቢሮ ቁሳቁስ መሳሪያዎች ግዥ ሎት.14 ለህፃናት ማቆያ ማዕከል የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች ሎት.15 የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ ሎት.16 ለስፖርት (ጅም) ቤት የተለያዩ መሳሪያዎች ግዥ ሎት.17 ለከተማ ግብርና የሚውል ግብዓት ግዥ ሎት.18 የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ግብዓት ግዥ ሎት.19 የስቱዲዮ የጅብሰምና ተያያዥ ስራዎች

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን፤

ሎትብር (CPO)ሎትብር (CPO)
13,000.00113,000.00
23,000.00124,000.00
35,000.00134,000.00
43,000.00143,000.00
55,000.00153,000.00
65,000.00166,000.00
710,000.00173,000.00
815,000.001820,000.00
910,000.001910,000.00
1015,000.00

ተጫራቾች ለሚገዙት ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ሰነድ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ይከፍላሉ፡፡

  1. ህጋዊና የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡና በግብር ሰብሳቢው መ/ቤቱ የዘመኑን የመንግስት ግብር የተከፈለበት መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ ከብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በላይ ዋጋ ባለው ግዥ ላይ የሚሳተፉ ማንኛውም ተጫራቾች በተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገበ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለበት የጨረታ ሰነዱ በሚያስገቡበት ጊዜ የድርጅቱ ማህተም ሰነዱ ላይ መደረጉን ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የክፍያ ትዕዛዝ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና በፖስታ ታሽጎ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራች አሸናፊ ድርጅቶች ለሚያቀርቧቸው የውሉን ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ያስይዛሉ፡፡
  3. ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ማስገባት አለባቸው፡፡
  4. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣ በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የጨረታው ሳጥን ተዘግቶ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመ/ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት የዕቃ ዋጋ አገልግሎት የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ60 ቀን ጨረታው ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡
  6. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  7. ተጫራቾች ዋጋ ማቅረቢያ ሲሞሉ ፋይናንሽያል ኦርጅናል እና ፋይናንሽያል ኮፒ በተጨማሪም ቴክኒካል ኦርጅናል እና ቴክኒካል ኮፒ ብቻ ብቻውን በፖስታ ማሸግ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ናሙና የሚያስፈልግ የዕቃ አይነት ከሆነ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው ካልሆነ በተሠጠው በእስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ አለባቸው፡፡

ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ቢፈልጉ የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የካ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በሚያስገባው መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ የሚገኝ ይሆናል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን

✨ messages.ai_summary
Addis Ababa City Environmental Protection Authority invites bids for 19 lots covering stationery, cleaning supplies, uniforms, printing, furniture, electronics, air/environmental pollution monitoring equipment, laboratory supplies and chemicals, solar supply and installation, IT services and software, improved coal stoves, plumbing/electrical/building materials, daycare supplies, sport equipment, urban agriculture inputs, riverside development inputs, and studio works. Bidders need a valid renewed business license, tax clearance, and VAT registration for purchases above ETB 50,000.
Save Tender