በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሂደቡ አቦቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ ፈርኒቸሮችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የግንባታ ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብሶችን፤ የጽዳት ዕቃዎችን፤ የሞተርና የመኪና ጎማዎችን፣ የስልጠና ዕቃዎችን እና የተለያዩ ህትመቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
The Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of Stationery Materials
University of Gondar – Lot=08 procurement of stationary (የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ )
Ethiopian Roads Administration – ERA/AF/PR000388/Procurement of Stationary
Ministry of justice – ደረጃውን በጠበቀ እና ላሚኔትድ በሆነ ወረቀት የተሰራ የመግቢያ ባጅ ህትመት ስራ፤
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 የፈልጶስ ቅድመ አንደኛ እና የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች እና ተያያዥ አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
National Intelligence and Security Service – Stationary (03)
የአዲስ ሕይወት/የመ/ደ/ት/ቤት
Haramaya University – PURCHASE OF NOTE BOOK AND PEN
በአሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በቄለም ወለጋ ዞን የጊዳሚ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2018 ዓም በጀት ዕቃዎች እና የመሳሰሉትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Federal Police – EFPHS የፕሪንተር ቀለምና ወረቀት ግዥ
የልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀ/ል/ጽ/ቤት የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የአፄ ነአኩ ቶለአብ ቅ/አ አንደኛ እና መ/ደ/ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ እና በውስጥ ገቢ በጀት የሚያገለግሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን በመጀመሪያ ዙር ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ጎሮ ቅድመ አንደኛ ፤ አንደኛና እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉለሌ ክ/ከተማ የሠላም ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የሚያገለግሉ የጽ/መሣሪያዎች የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የልዩ ልዩ ዕቃዎች፣ መድሃኒቶች፣ ሪኤጀንቶች፣ ሜዲካል ሰፕላይስ፤ ህትመቶች እና የተለያዩ የጥገና ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት የሚሆን በ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለአገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፤ ቋሚ እቃ፤ ደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃ፤ የጥገና እቃ፤ የጥገና ሥራ አገልግሎት ለሰራተኛ እና ለተገልጋይ፤ የጉልበት ስራ የጭነት አገልግሎት የመድሀኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት እና የህክምና ዕቃ፤ ህትመት 4500 በአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉለሌ ክ/ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
Ethiopian Federal Police – STATIONARY
Purchase Requisition For Quality Gift Bag to Making Paper Product Printing Writing Log & Ministry of Health -Ethiopian + የጤና ሚኒስቴር ሎጎ እና ጤና ሚኒስቴር -ኢትዮጵያ
Dire Dawa University – Lot 38 Procurement of Stationary ግዥ (ለድሬደዋ ከተማ እና አካባቢዉ አቅራቢዎች)