በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሂደቡ አቦቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ ፈርኒቸሮችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የግንባታ ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብሶችን፤ የጽዳት ዕቃዎችን፤ የሞተርና የመኪና ጎማዎችን፣ የስልጠና ዕቃዎችን እና የተለያዩ ህትመቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሂደቡ አቦቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት በወረዳችን በግብርና ጽ/ቤት FSRP ፕሮጀክት በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡