በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሂደቡ አቦቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ ፈርኒቸሮችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የግንባታ ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብሶችን፤ የጽዳት ዕቃዎችን፤ የሞተርና የመኪና ጎማዎችን፣ የስልጠና ዕቃዎችን እና የተለያዩ ህትመቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሂደቡ አቦቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ተጫራቾች የግዥ ሰነዱን ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 (ለአስራ አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት) በመንግስት የስራ ሰዓት ሂደቡ አቦቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 21 በአካል ወይም በተወካይ አማካኝነት በመገኘት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በሂደቡ አቦቴ ወረዳ ገቢዎች ባለሥልጣን ጸ/ቤት በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
አድራሻ፡-
በአሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሂደቡ አቦቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
ለበለጠ መረጃ፡-
በስልክ ቁጥሮች 0913911162/0916884458/0946594680 ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡