በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሂደቡ አቦቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት በወረዳችን በግብርና ጽ/ቤት FSRP ፕሮጀክት በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሂደቡ አቦቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
WOREDA-FSRP-455335/CW/RFB/2024 G.C
በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሂደቡ አቦቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት በወረዳችን በግብርና ጽ/ቤት FSRP ፕሮጀክት በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ ድርጅቶች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ዝርዝር ሁኔታውን ለምትገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ የሚገልፅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተመሰከረለት (CPO) ብር 150,000 (መቶ ሀምሳ ሺህ ብር) ማስያዝ አለባቸው መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ ፡- ከአ/አ ጎጃም መስመር ወደ ደራመንድ 147 ኪ.ሜ የምንገኝ መሆኑን እየገለፅን
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡- 0913911162/0916884458/ 0111180008 ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የሂ/አቦቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
