Tender Detail

Tender Details


በአሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በቄለም ወለጋ ዞን የጊዳሚ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2018 ዓም በጀት ዕቃዎች እና የመሳሰሉትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በቄለም ወለጋ ዞን የጊዳሚ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በቄለም ወለጋ ዞን የጊዳሚ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2018 ዓም በጀት

  1. የጽሕፈት መሣሪያዎች
  2. የጽዳት ዕቃዎች
  3. አላቂ የቢሮ ውስጥ ዕቃዎች
  4. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
  5. ፈርኒቸሮች
  6. የመኪና ጎማዎች
  7. የደንብ ልብሶች
  8. የቴክኒከና ሙያ ማሰልጠኛ ዕቃዎች እና የመሳሰሉትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የንግድ ድርጅቶች
  1. ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው
  2. የ2018 ዓ.ም የንግድ ፈቃድ ያደሰ
  3. የ2017 የስራ ግብር የከፈለ
  4. በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር መዝገብ የተመዘገበ
  5. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያለው እና VAT ተመዝጋቢ የሆነ
  6. ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነድ በማይመለስ በ200 ብር መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. ተወዳዳሪዎች ሕጋዊ የንግድ ፈቃዳቸውን ኮፒውንና ኦርጅናሉን፤ የተወዳደሩበትን ዝርዝር ዕቃ፤ በተለየ ፖስታ ውስጥ በማድረግ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ አሽገው ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  8. ተወዳዳሪው በፖስታው ላይ የድርጅቱን ስምና ማህተም፣ የተወዳዳረበትን ዕቃ ዓይነት፣ አድራሻውን ስልከ ቁጥሩንና ፊርማውን ማስቀመጥ የሚችል፤
  9. የተወዳዳሪው ሰነድ ግልጽና ስርዝ ድልዝ የሌለው መሆን አለበት፡፡
  10. የጨረታው አሸናፊ የቀረበለትን ዝርዝር ዕቃ ሳይጨምር ወይም ሳይቀንስ ጊዳሚ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መስሪያ ቤቱ እስከ 20% መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል፡፡
  11. የጨረታ ሰነድ በሚገኝበት ቦታ ጊዳሚ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በአካል ወይም ውክልና በመላከ ከቀን 02/01/2018 ዓ.ም እስከ 29/01/2018 ዓ.ም በመንግስት ስራ ሰዓት በመገኘት ቀርቦ መግዛት ይችላል።
  12. የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ቀን በ29/01/2018 ዓ.ም በ11:30 ሰዓት ይሆናል፡፡
  13. የጨረታ ሰነድ ማስከበሪያ በኋላ የሚመለስ 3000 ብር CPO ባንክ ማስያዝ የሚችል፤
  14. የጨረታ አሸናፊው የጨረታ ማስከበሪያ 10% ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት፡፡
  15. የጨረታ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን በ30/1/2018 ዓ.ም ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች ባሉበት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በቄስም ወለጋ ዞን የጊዳሚ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender