Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ ሕይወት/የመ/ደ/ት/ቤት
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: 0113697620/
  • Website
  • Deadline11 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን ለየቱ ይለያያል።
  • opening date2025-09-11 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Stationery Materials , Cloth And Shoes

የአዲስ ሕይወት/የመ/ደ/ት/ቤት

የአዲስ ሕይወት/የመ/ደ/ት/ቤት


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም

  • የደንብ ልብስ ሎት 1/አንድ/ በኢትዮጵያ 210000 ብር የጨረታ ማስከበሪያ
  • የጽሕፈት መሳሪያ ሎት 2/ሁለት/ /በኢትዮጵያ 20000 ብር የጨረታ ማስከበሪያ
  • የጽዳት እቃዎች ሎት 3/ሦስት/ በኢትዮጵያ 17000ብር የጨረታ ማስከበሪያ
  • የሕትመት እና የሕክምና እቃዎች ሎት 4/አራት/ /በኢትዮጵያ 10000 ብር የጨረታ ማስከበሪያ
  • የቋሚ እቃዎች ሎት 5/አምስት/ በኢትዮጵያ 16000 ብር የጨረታ ማስከበሪያ
  • የትራንስፖርት አገልግሎት ሎት 6/ስድስት// በኢትዮጵያ 1000 ብር የጨረታ ማስከበሪያ
  • የመሰረተ ልማት ሎት 7/ሳባት// በኢትዮጵያ 12000 ብር የጨረታ ማስከበሪያ
  • የኤሌትሮኒክስ ፤ቧንቧ እና የሕንጻ ጥገና ሎት 8/ስምንት/ በኢትዮጵያ 4000 ብር የጨረታ ማስከበሪያ
  • የተለያዩ መሳሪያዎች ሎት9/ዘጠኝ // በኢትዮጵያ 5000 ብር የጨረታ ማስከበሪያ
  • ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በመስኩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው፤
  • የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  • የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
  • በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  • ተጫራቾች ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  • በጥቃቅንና አነስተኛ ተቋም የተደራጁ ከሆነ ከጥቃቅንና አነስተኛ በአደራጁ ተቋም በሃላፊው የተፈረመ ወቅታዊ የሆነ የድጋፍ ደብዳቤ እና አምራች ከሆኑ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፤ በባለሙያ ሆነ በስራ ሂዳት የተጻፈ ደብዳቤ ከሆነ ተቀባይነት የለውም፣
  • የጨረታው ሰነድ የተዘጋጀበት ቋንቋ በአማርኛ ነው፤
  • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በትምህርት ቤቱ ፋይናንስ እና ግዥ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ለእያንዳንዱ ሎት በኢትዮጵያ 200/ሁለት መቶ/ ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረብያ ቫትን ጨምሮ በግልጽ በመሙላት በጨረታ ሰነዱ ላይ ስም ፣ ፊርማና ህጋዊ ማህተም በማኖር በታሸገ ኢንቨሎፕ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በማሸግ ይህ ማስታወቅያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ከ2፡30-10፡30 ዋጋቸውን በመሙላት በተጠቀሰው የስራ ሰዓት የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማስታወቂያው በወጣበት በ11ኛው በአሰራ አንደኛው/ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከጧዋቱ በ4፡30 በትምህርት ቤቱ ፋይናንስ እና ግዥ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ይከፈታል፡፡ የጨረታው መከፈቻ ቀን ቅደሜ እና እሑድ ወይም በበዓል ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል፡፡
  • ለሚጫረቱበት ሎት የጨረታውን ማስከበርያ CPO/ በጥቃቅንና አነስተኛ ተቋም የተደራጁ ከሆነ በአደራጁ ተቋም በኃላፊ የተጻፈ ደብደቤ ማምጣት ይኖርባቸዋል ይህ ካልሆነ ከጨረታ ውድቅ
  • በጥቃቅንና አነስተኛ ተቋም የተደራጁ ከሆነ አሸንፈው በገቡት ውል መሰረት ማቅረብ ካልቻሉ የአደራጁ ተቋም ኃላፊ ማለትም ደብዳቤውን የጻፈው እካል ሃላፊነቱን የሚወስድ ይሆናል፤
  • ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክር ተጫራች ከጨረታው ውጪ እንደሚሆንና የጨረታውን ማስከበርያ CPO እንደሚወረስበት ማወቅ አለበት፡፡
  • መስርያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ለምትጫረቱበት ሎት ቀድመው ናሙና ማምጣት ይኖርባችኋል ናሙናውን ይዞ ለመምጣት አስቸጋሪ ለሆኑ እቃዎች በፎቶ ማቅረብ ይጠበቃል፡፡ ካላመጡ ከጨረታው ውድቅ ይደረጋሉ።
  • የጨረታው ሳጥን ከታሸገና ሰነዶችን መከፈት ከተጀመረ በኋላ ለሚመጣ ማንኛውም ተጫራች ተቀባይነት የለውም፡፡
  • 20% መጨመርም መቀነስም እንደምንችል እናሳውቃለን፤
  • ተወዳዳሪዎች በጨረታው ሂደት አፈጻጸም ላይ ቅሬታ ካላቸው የጨረታ ውጤት ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ7/ሰባት) ቀናት ውስጥ ቅሬታዎችን የማቅረብ መብት አላቸው፤
  • ዊዞልድ ታከስ 2% ት/ቤቱ ከአሸናፊው ድርጅት ይቆርጣል፤
  • ተጫራቾች ተወዳድረው ላሸነፉበት እቃ የት/ቤቱ ንብረት ከፍል ድረስ የማጓጓዣ፣የማስጫኛም ሆነ የማውረጃ ወጪን መቻል ይኖርባቸዋል፤
  • ተጫራቾች አሸናፊነታቸው ከተገለፀላቸው በኃላ ባሉት ተከታታይ 05/አምስት/ ቀናት ውስጥ በወቅቱ ቀርበው ውል ካልተዋዋሉ የጨረታ ማስከበሪያ ውርስ ይሆናል። በተጨማሪም ወደ ሁለተኛ ተጫራች የምናልፍ መሆኑን እንዲሁም ውል ሲዋዋሉ ያሸነፉበት የእቃ 10% /አስር%/ ባሸነፉበት ዕቃ መጠን የውል ማስከበርያ CPO በመሰረዝ በተጫማሪም እቃውን በ15 /አስራአምስት/ ቀናት ውስጥ በስራ ሰዓት የመ/ቤቱ ንብረት ከፍል ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። ይህ ባይሆን ጨረታውን ለቀጣይ አስተላልፋን ኃላፊነት የምንወስድ መሆኑን እናሳስባለን።
  • ጥገና ተወዳዳሪዎች ጥገናውን ስትወዳደሩ ከነሙሉ እቃው ነው
  • አድራሻ:- ኮልፌ ቀራኒዮ ከ/ከተማ በወረዳ 05 ከዘነበ ወርቅ ከፍ ብሎ ወደ ታቦት ማደርያ በሚወስደው መንገድ ኮልፌ ኢንዱስትሪያል አጠገብ
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-3-697620/0113-696945

የአዲስ ሕይወት/የመ/ደ/ት/ቤት

Save Tender