Ministry of Defense – መድሃኒቶች ማቴሪያሎች ግዥ AFCSH 26
Salale University – procurement of medicine 3
Salale University – procurement of medicine 2
Salale University – procurement of Medicine 1
የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ministry of Defense – የተለያዩ መድሃኒቶች ማቴሪያሎች ግዥ AFCSH 23
New Millennium Women Empowerment Organization would like to invite qualified suppliers/Companies, and those which meet the criteria below
Arsi University – Procurement of Medicine and chemical
Ministry of Agriculture – ዶሮ፣ክትባት እና መድኃኒት(የዶሮ እና የፍየል)
የመካነ ህይወት ቅድመ መደበኛ መካከለኛ አንደኛ ደረጃና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Madda Walabu University – Tender ofየህክምና መገልገያ እቃዎች ለመወዩ ዋናው ካምፓስ 2018
Ministry of Defense – የተለያዩ መድሃኒቶች ማቴሪያሎች ግዥ AFCSH21
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በጤና ሚኒስቴር ከGAVI-CDS 2 በተገኘ ድጋፍ በክልላችን የክትባት ፕሮግራም ለማጠናከር የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች ክትባት ለመስጠት ያስችል ዘንድ የስልጠና ማኑዋል Immunization in practice participant Manual በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት /ማሳተም/ ይፈልጋል።
በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 5 ስር የሚገኘው የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት የጨረታ መ/ቁ 001//2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አስተዳደር የኮሎኔል አብዲሳ አጋ ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዥ መለያ ቁጥር 1/2018 ማለትም ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃ፣ ሎት 2 ቋሚ እቃ፣ ሎት 3 የደምብ ልብስ ፣ሎት 4 የእውቅና(የስጦታእታ)፣ሎት 5 መድሃኒትእና የህክምና እቃ፣ ሎት6 የጽዳት እቃ፣ሎት 7 የጭነት አገልግሎት፣ ሎት8 የጉልበት ሰራተኛ (ጫኝና አውራጅ)፣ ሎት 9 የካፈ አገልግሎት ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ለሎት 1 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 ለሎት 2 የጨረታ ማስከበሪያ ብር40,000፣ለሎት3 የጨረታ ማስከበሪያ ብር10,000፣ለሎት4 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 1000 ፣ለሎት 5የጨረታ ማስከበሪያ ብር 40,000፣ ሎት 6 የጨረታ ማስከበሪያ ብር10,000 ፣ሎት 7 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000፣ ሎት8 የጨረታ ማስከበሪያ ብር5000፣ ሎት9 የጨረታ ማስከበሪያ ብር5000 በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ(CPO) ሎት10 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10000 ከጨረታው ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
የቢሾፍቱ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሆን የተለያዩ ግዥዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 04 የቀበና ቅድመ አንደኛ ደረጃ፣የመ/ደረጃ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ሰብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ ቋሚ ዕቃዎች እና ሌሎችም በ1ኛ ዙር ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 103ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ አይነት የህሙማን ማገገሚያ ቀለብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት፡- "Registrar System & Website development”ለሁለተኛ ጊዜ ለማሰራት ለግቢ ውስጥ መድኃኒቶች እና የህከምና ለቃዎች ለሁለተኛ ጊዜ ለመግዛት፤ ለኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ፤ሁለተኛ ጊዜ ለመግዛት እና የተለያዩ የደንብ ልብሶች ለሶስተኛ ጊዜ ለማሰፋት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
Amanuel Mental Specialized Hospital – X-RAY ክፍል ግንባታ ስራ