Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ዕዝ ጠ/መምሪያ የ103ኛ ኮር መምሪያ
  • Address ግምቢ የምዕራብ ወለጋ ዞን አስተዳደር ጊቢ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0919079321
  • Website
  • Deadline07 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ አበባ
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-07 00:00:00
  • Categories Health Care, Medical Industry Materials And Machinery

የሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 103ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ አይነት የህሙማን ማገገሚያ ቀለብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

በማዕከላዊ ዕዝ ጠ/መምሪያ የ103ኛ ኮር መምሪያ


                                                                          የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2018 

የሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 103ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ አይነት የህሙማን ማገገሚያ ቀለብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: 

በዚህም መሰረት በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸዉን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት፣ የቫት ሰርተፊኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸውን ይጋብዛል:: 

ተጫራቾቹ የጨረታውን ዝርዝር መምሪያና ዝርዝር ሰነድ የያዘ 200.00 / ሁለት መቶ / ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ግምቢ የምዕራብ ወለጋ ዞን አስተዳደር ግቢ የሚገኘው የበo3ኛ ኮር ፋይናንስ ቢሮ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው መስከረም 27 ቀን 2018ዓ.ም ከሰዓት 8:30 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከሰዓት 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: 

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር :- 0919079321 /0917934023 

                                                                          በማዕከላዊ ዕዝ ጠ/መምሪያ የ103ኛ ኮር መምሪያ

Save Tender