በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አስተዳደር የኮሎኔል አብዲሳ አጋ ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዥ መለያ ቁጥር 1/2018 ማለትም ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃ፣ ሎት 2 ቋሚ እቃ፣ ሎት 3 የደምብ ልብስ ፣ሎት 4 የእውቅና(የስጦታእታ)፣ሎት 5 መድሃኒትእና የህክምና እቃ፣ ሎት6 የጽዳት እቃ፣ሎት 7 የጭነት አገልግሎት፣ ሎት8 የጉልበት ሰራተኛ (ጫኝና አውራጅ)፣ ሎት 9 የካፈ አገልግሎት ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ለሎት 1 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 ለሎት 2 የጨረታ ማስከበሪያ ብር40,000፣ለሎት3 የጨረታ ማስከበሪያ ብር10,000፣ለሎት4 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 1000 ፣ለሎት 5የጨረታ ማስከበሪያ ብር 40,000፣ ሎት 6 የጨረታ ማስከበሪያ ብር10,000 ፣ሎት 7 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000፣ ሎት8 የጨረታ ማስከበሪያ ብር5000፣ ሎት9 የጨረታ ማስከበሪያ ብር5000 በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ(CPO) ሎት10 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10000 ከጨረታው ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።