Tender Detail

Tender Details


በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አስተዳደር የኮሎኔል አብዲሳ አጋ ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዥ መለያ ቁጥር 1/2018 ማለትም ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃ፣ ሎት 2 ቋሚ እቃ፣ ሎት 3 የደምብ ልብስ ፣ሎት 4 የእውቅና(የስጦታእታ)፣ሎት 5 መድሃኒትእና የህክምና እቃ፣ ሎት6 የጽዳት እቃ፣ሎት 7 የጭነት አገልግሎት፣ ሎት8 የጉልበት ሰራተኛ (ጫኝና አውራጅ)፣ ሎት 9 የካፈ አገልግሎት ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ለሎት 1 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 ለሎት 2 የጨረታ ማስከበሪያ ብር40,000፣ለሎት3 የጨረታ ማስከበሪያ ብር10,000፣ለሎት4 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 1000 ፣ለሎት 5የጨረታ ማስከበሪያ ብር 40,000፣ ሎት 6 የጨረታ ማስከበሪያ ብር10,000 ፣ሎት 7 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000፣ ሎት8 የጨረታ ማስከበሪያ ብር5000፣ ሎት9 የጨረታ ማስከበሪያ ብር5000 በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ(CPO) ሎት10 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10000 ከጨረታው ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አስተዳደር የኮሎኔል አብዲሳ አጋ ጤና ጣቢያ


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አስተዳደር የኮሎኔል አብዲሳ አጋ ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዥ መለያ ቁጥር 1/2018 ማለትም ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃ፣ ሎት 2 ቋሚ እቃ፣ ሎት 3 የደምብ ልብስ ፣ሎት 4 የእውቅና(የስጦታ እቃ)፣ሎት 5 መድሃኒትእና የህክምና እቃ፣ ሎት6 የጽዳት እቃ፣ሎት 7 የጭነት አገልግሎት፣ ሎት8 የጉልበት ሰራተኛ (ጫኝና አውራጅ)፣ ሎት 9 የካፌ አገልግሎት ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ለሎት 1 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 ለሎት 2 የጨረታ ማስከበሪያ ብር40,000፣ለሎት3 የጨረታ ማስከበሪያ ብር10,000፣ለሎት4 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 1000 ፣ለሎት 5የጨረታ ማስከበሪያ ብር 40,000፣ ሎት 6 የጨረታ ማስከበሪያ ብር10,000 ፣ሎት 7 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000፣ ሎት8 የጨረታ ማስከበሪያ ብር5000፣ ሎት9 የጨረታ ማስከበሪያ ብር5000 በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ(CPO) ሎት10 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10000 ከጨረታው ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት-

1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያለቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብርየከፈሉ፤ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በየ ሎቱ ብር 150(አንድ መቶ ሃምሳ ብር) ብቻ በመከፈል ሰነዱን ከጤና ጣቢያው ቢሮ ቁጥር 408 ቀርበው መግዛት ይችላሉ።

3. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን 11፡ 3ዐድረስ አየር ላይ ውሎ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮሌኔል አብዲሳ አጋ ጤና ጣቢያ መሰብሰቢያ አዳራሽ ጨረታው ይከፈታል።

4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት በጤና ጣቢያው ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 408 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ተጫራቾችጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው/ለሎት 01፣ለሎት 03 ለሎት 06 ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ለሎት 2፣ለሎት 5 ፣ሎት7፣ሎት 8፣ሎት 9፣ሎት10 በተቋሙ የፍላጎት መግለጫ መሰረት ብቻ ይሆናል ።

6. ተጫራቾች የሚወዳሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።

7. የዘገየ ጨረታ እና በጨረታ መክፍቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም።

8. አሸናፊ ተጫራቾች የአሸነፈባቸውን እቃዎች በራሳችሁ ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

 

9. ጤና ጣቢያው የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉበሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡-

  • ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ኮሎኔል አብዲሳ አጋ ጤና ጣቢያ በድሮው ስም ወረዳ 5 ጤና ጣቢያ ልዩ ቦታው ጎፋ ካምፕ አካባቢ ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልከ ቁጥር 011-462-32-53 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

የበን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አስተዳደር የኮሎኔል አብዲሳ አጋ ጤና ጣቢያ

Save Tender