Procurement of Renovation Work Second Round Cordier Ethiopian Sport Academy
Ministry of justice – የፍትሕ ሚኒስቴር የአቃቂ ቃሊቲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ቢሮ ህንፃ እድሳት (Office building maintenance) ስራ
Alert Comprhensive Specialized Hospital – purchase of car serves የሚኒባሱ toyota መኪና በመፈለገዉ የዉስጥና የዉጭ አካሉ እንዲሰራ(የቦዲ እድሳት) እንዲደረግለት10/42
Alert Comprhensive Specialized Hospital – PROCUREMENT OF MATERNAL WARD RENOVATION WORK
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ለኬኛ ጠቅላላ የንግድ ሥራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለጸውን ፕሮጀክት እና የመያዣ ንብረቶቹን በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሻሻለው 216/92 እና 1147/2011 መሰረት ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Wolkite University – LOT 60 Hospital Maintenance and Renovation work (የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል )
Wolkite University – LOT 144 Purchase Requisition Median maintenance and Renovation
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – Procurement of Renovation Work (2018)
Ministry of Revenue – የእሳት አደጋ መከላከያ እድሳት ዱቄት ሙሌት ግዥ 1 (head office )
የደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ጫጫን ጨምሮ በሁሉም ከ/ከተሞች የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 እና ይህንኑ አዋጅ ለማስፈፀም የአብከመ ኢንዱስትሪና ከተማ ልማት ቢሮ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ ባወጣው ደንብ ቁጥር 103/2004 በከፍል 3 በአንቀፅ 10 በንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ ከ ሆ እስከ በተዘረዘረው መሰረት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች ማለትም /ለመኖሪያ፣ ለንግድ፣ ለማህበራዊ አገልግሎት/የሚውሉ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል።
የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ የአፈጻጸም ተከሳሽ የአቶ ግዛው መግራ ንብረት የሆነውን በቢሾፍቱ ከተማ የቀድሞ ቀበሌ D/Q በአሁን አገላለጽ ደካ ቦራ ቀበሌ ውስጥ የሚገኘውን የቦታው ደረጃ ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል እንዲሸጥ ስለተወሰነ ስለሆነም መግዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች በጨረታው እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ።
Ethiopian Customs Commission – እሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እድሳትግዥ--5---
Ministry of Defense – Procurement of building maintenance material(GS 2018]]]]
የጨለለቃ ክ/ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የአፈፃፀም ጉዳይ አስመልክቶ በሟች አቶ አለማየሁ አብርሃ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቤት በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤቱ አዟል። ስለሆነም መግዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች በጨረታው እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ።
አፈ/ከሳሽ… ፀደይ ባንክ ኢማ እራስ ጋይንት ቅርንጫፍ አፈ-ተከሳሽ ... 1. ታርቄ ምስጋናው አባተ 2. ወ/ሮ ሠናይት እርቅይሁን መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ በጠኛ የአፈ/ተከሳሽ በታርቄ ምስጋናው ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በነፋስ መውጫ ከተማ ቀበሌ 03 በአዋሳኝ ምስራቅ ቢራራ አበባው ምዕራብ መንገድ ስሜን አዲሱ ሲሳይ ደቡብ ደሳለኝ አስፋው ስፋቱ 162 ካ.ሜትር የሆነ ቤትና ቦታ በመነሻ ዋጋው 1,093,953.08 / አንድ ሚሊዮን ዘጠና ሶስት ሺ ዘጠኝ መቶ ሀምሳ ሶስት ብር ከስምንት ሳንቲም/ በሆነ በጨረታ ለመሸጥ የጨረታ ማስታወቂያ በእናንተ በኩል በማስነገር ውጤቱ እንዲቀርብ የጨረታ ማስታወቂያው አየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ 30 ቀናት ሲሆን ከጥቅምት 13 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ኅዳር 13 ቀን 2018 ዓ.ም ይሆናል፡፡
Ethiopian sport Academy – procurement of building maintenance
Construction Management Institute – Lot 50 Procurement of Car Motor Service /የሞተር እድሳት/
Arbaminch University – ለ3ኛ ግዜ የወጣ ለአሚቲ /አዉቲ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል ኮንስትራክሽን ዕቃ //32
Ministry of Revenue – የእሳት አደጋ መከላከያ እድሳት ዱቄት ሙሌት ግዥ (head office )
በባሌ ዞን በአጋርፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ ፈርኒቸርእና የቢሮ እቃዎች ፣የአዳራሽ ወንበር እና ጠረጴዛ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።