Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline03 Nov 2025, 12:08 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories NonConsultancyServices

እሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እድሳትግዥ--5---

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እድሳትግዥ--5---
Descriptionእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እድሳትግዥ--5---
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-NC-0113-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-11-03 00:08:00
Invitation Date2025-10-29 16:20:51
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:መሿለኪያ ሰንጆሴፍ ት/ቤት አጠገብ የሚገኘው ይርጋ ኃይሌ ህንጻ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መ/ቤት, Room 4th
AA, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 115577711
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 2121

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ኮሚሽኑ ግዥውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡አሸናፊው ድርጅት የፖውደር እሳት ማጥፊያ (Dry Powder Fire Extinguisher) 6ኪሎ ግራም የካርቦንዳይኦክሳይድ እሳት ማጥፊያ (Carbon dioxide Fire Extinguisher) 3ኪሎ ግራም ፣የኮርቦንዳይኦክሳይድ እሳት ማጥፊያ ( Carbon dioxide fire Extinguisher) 25 ኪሎ ግራም፣የውሃ ፎም እሳት ማጥፊያ (Aqueous film forming foam fire extinguisher)25 ሊትር የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎቹን ቢሮ ድረስ በመቅረብ መሰብሰብ፣ ሙሌት የሚያስፈለግውን መሙላት፣ጎማና ሆስ የመሳሰሉትን እንደ አስፈላጊነቱ ጥገና ማድረግ፣የማብቂያ ጊዜን መለጠፍ፣በተገቢ ቦታ መልሶ ማስቀመጥ፡፡ -አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን የተወዳደሩበትን ዕቃዎች በተቀመጠው ዝርዝር መግለጫ መሠረት ጉምሩክ ኮሚሽን ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡- አገልግሎቱ ጥገና የሚፈልጉ የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች ላይ Hose Discharge Nozzle Carrying Handle Safety Pin እና ማንቀሳቀሻ ጎማን (ለ25ኪ.ግ)ጭምር እንደ አስፈላጊነቱ ታይቶ ጥገና ማድረግን ይጨምራል፡፡
Save Tender