በከሳሽ ወ/ሮ ቤቴል ክንፉ እና በተከሳሽ አቶ ክፍሌ እሸቱ መካከል ያለውን የፍርድ አፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ፤ በፊንፊኔ (አዲስ አበባ) ከተማ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የሚገኘው በተከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው የመኖሪያ ቤት በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች በዚህ ጨረታ ተወዳድራችሁ እንድትገዙ የጨለለቃ ከተማ ወረዳ መደበኛ ፍርድ ቤት አዟል፡፡
በከሳሽ ወ/ሮ ቤቴል ከንፉ እና በተከሳሽ፡- አቶ ክፍሌ እሸቱ መካከል ያለውን የፍርድ አፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ፣ በከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን ኤክስኪዩቲቭ (Executive) አውቶሞቢል ተሸከርካሪ በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች በዚህ ጨረታ ተወዳድራችሁ እንድትገዙ የጨለለቃ ከተማ ወረዳ መደበኛ ፍርድ ቤት አዟል፡፡
የጨለለቃ ክ/ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የአፈፃፀም ጉዳይ አስመልክቶ በሟች አቶ አለማየሁ አብርሃ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቤት በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤቱ አዟል። ስለሆነም መግዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች በጨረታው እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ።
የፍርድ ባለመብት ምሳነሽ ግርማ እና የፍርድ ባለእዳዎች መካከል ባለው የአፈፃፀም ክርክር አስመልክቶ በቢሾፍቱ ከተማ ጨለለቃ ክ/ከተማ ሆራ አርሰዴ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ቤት በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድቤቱ አዟል።