Tender Detail

Tender Details

  • Company በቢሾፍቱ ከተማ ከ/ፍ/ቤት የጨለለቃ ክፍለ ከተማ ወረዳ መደበኛ ፍ/ቤት
  • Address ቢሾፍቱ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline14 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-14 00:00:00
  • Categories Vehicle

በከሳሽ ወ/ሮ ቤቴል ከንፉ እና በተከሳሽ፡- አቶ ክፍሌ እሸቱ መካከል ያለውን የፍርድ አፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ፣ በከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን ኤክስኪዩቲቭ (Executive) አውቶሞቢል ተሸከርካሪ በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች በዚህ ጨረታ ተወዳድራችሁ እንድትገዙ የጨለለቃ ከተማ ወረዳ መደበኛ ፍርድ ቤት አዟል፡፡

በቢሾፍቱ ከተማ ከ/ፍ/ቤት የጨለለቃ ክፍለ ከተማ ወረዳ መደበኛ ፍ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በከሳሽ ወ/ሮ ቤቴል ከንፉ እና በተከሳሽ፡- አቶ ክፍሌ እሸቱ መካከል ያለውን የፍርድ አፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ፣ ኤክስኪዩቲቭ (Executive) አውቶሞቢል ተሸከርካሪ የሰሌዳ ቁጥር AA-02-B20337 የሆነ፤ የሻንሲ ቁጥር NZEI20-3049531፣ የሞተር ቁጥር 2NZ-3116748 የሆነና በከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ፣ የጨረታ መነሻ ግምት ዋጋው ብር 890,059.47 (ስምንት መቶ ዘጠና ሺህ ሃምሳ ዘጠኝ ብር ከአርባ ሰባት ሳንቲም) የሆነው ይህ ንብረት በጨረታ ስለሚሸጥ፣ በዚህ ጨረታ ተወዳድረው መግዛት የሚፈልጉ ሰዎች የመነሻ ዋጋውን 1/4ኛ (25%) በCPO በማስያዝ እንዲወዳደሩ፡፡ ይህ ጨረታ የሚካሄድበት ቀን 06/08/2018ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ በኤረር ወረዳ ፖሊስ ጽህፈት ቤት በሚገኝበት ቦታ ተገኝተው ተወዳድረው እንዲገዙ የጨለለቃ ከተማ ወረዳ መደበኛ ፍርድ ቤት አዟል፡፡

 

ማሳሰቢያ፡- የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት (5) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ንብረቱን የገዛበትን ሙሉ ዋጋ መክፈል ይኖርበታል።

 

በቢሾፍቱ ከተማ ከ/ፍ/ቤት የጨለለቃ ክፍለ ከተማ ወረዳ መደበኛ ፍ/ቤት

Save Tender