Tender Detail

Tender Details

  • Company በቢሾፍቱ ከተማ ከ/ፍ/ቤት የጨለለቃ ክፍለ ከተማ ወረዳ መደበኛ ፍ/ቤት
  • Address ቢሾፍቱ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline28 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-11-28 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የጨለለቃ ክ/ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የአፈፃፀም ጉዳይ አስመልክቶ በሟች አቶ አለማየሁ አብርሃ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቤት በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤቱ አዟል። ስለሆነም መግዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች በጨረታው እንድትወዳደሩ ይጋብዛል ።

በቢሾፍቱ ከተማ ከ/ፍ/ቤት የጨለለቃ ክፍለ ከተማ ወረዳ መደበኛ ፍ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የፍ/ባ/መብቶች፡-1ኛ ወ/ሮ ቤተልሄም አለማየሁ 2ኛ ብሩክ ልኡልሰገድ 3ኛ ብርሃኔ ተካ እና በፍ/ ባለዕድዎች 1. አቶ እስጢፋኖስ አለማየሁ 2. ወ/ሮ ፂዮን ዓለማየሁ መካከል ያለውን የአፈፃፀም ጉዳይ አስመልከቶ በሟች አቶ አለማየሁ አብርሃ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቤት ስፋቱ 474.ካሜ የቤት ቁጥር 267 የሆነ በመነሻ ዋጋ 2,505,969.55 /ሁለት ሚሊዮን ከአምስት መቶ አመስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ስልሳ ዘጠኝ ብር ከሃምሳ አምስት ሳንቲም/ ሲሆን ተጫራቾች 1/4 በማስያዝ ከ19/02/2018 ዓ.ም እስከ 19/03/2018 ጨረታው ከአየር ላይ የሚውል ሲሆን ጨረታው በ19/03/2018 ዓ.ም ከ3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ይካሄዳል፡፡

 

የጨለለቃ ክ/ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት

 

Save Tender