ሕብረት ኢንሹራንስ ኩባንያ አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኛቹ ካሣ ከፍሎ ለተረከባቸው የተለያዩ መኪናዎች፣ የመኪና ቅሪት አካሎች እና ሌሎችን ብረቶች ለማስቀመጥ የሚውል መጋዘን ያለው ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ፀደይ ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 07 (ሰንጋተራ አካባቢ) ባስገነባው 4B+G+M+25 ህንጻ ውስጥ፡- ከምድር ወለል ጀምሮ እስከ 6ኛ ፎቅ ለንግድ ስራ (ለሱቅ፣ ለሬስቶራንት፣ ለፋርማሲ፣ ለሜዲካል ሴንተር፣ ለውበት ሳሎን፣ ካፌ፣ ሱፐር ማርኬት፤ ሾው /ዲስፕለይ ሩም ወዘተ) አገልግሎት የተዘጋጁ ክፍሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደር ልማት ድርጅት የቤተ ክርስቲያኗ ንብረት የሆኑትን ለቢሮ የሚሆኑ ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
ፀደይ ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 07(ሰንጋ ተራ አካባቢ) ባስገነባው 4B+G+M+25 ህንጻ ውስጥ፡-ከምድር ወለል ጀምሮ እስከ 6ኛ ፎቅ ለንግድ ስራ (ለሱቅ፣ለሬስቶራንት፣ ለፋርማሲ፣ለሜዲካል ሴንተር፣ለውበት ሳሎን፣ካፌ፣ሱፐር ማርኬት፤ ሾው /ዲስፕለይ ሩም ወዘተ) አገልግሎት የተዘጋጁ ከፍሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
Ministry of Innovation and Technology – Procurement Of 7th floor celling and water sewereage system Renovation
Ministry of Defense – lot3 procurement of building maintenance የሜዳ ግንባታ ስራ መቻል ስፖርት ክለብ
National Intelligence and Security Service – Lot 03m18 plumbing CR
መ/ቤታችን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀትና የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት በአዲስ አበባ ከተማ ለገሃር አካባቢ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ሕንፃ ምድር ወለል ላይ የሚገኘውን ፣ በደቡብ ዲስትሪከት (መስቀል አደባባይ ላይ የሚገኘው ልዩ ስሙ በአንበሳ ሕንፃ) ስድስተኛ ፎቅ ላይ እና ልደታ ኮንዶሚኒየም ብሎከ 41 አንደኛ ፎቅ ያሉ ባዶ ክፍሎች ለንግድ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
ዓባይ ባንክ አ.ማ በደሴ ከተማ ባስገነባው G+5 ህንጻ ውስጥ ከ1ኛ ወለል ጀምሮ እስከ 3ኛ ወለል (ፎቅ) ድረስ ያሉ ለአገልግሎት የተዘጋጁ ክፍሎችን ለቢሮ እና ንግድ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ንብረት የሆነው ጉርድ ሾላ የሚገኘውን የፌዴሬሽኑን ህንፃ ላይ የሚገኙ ሦስት /3/ ክፍሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት በአዲስ አበባ ከተማ ለገሃር አካባቢ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ሕንፃ ምድር ወለል ላይ የሚገኘውን ፣ በደቡብ ዲስትሪክት (መስቀል አደባባይ ላይ የሚገኘው ልዩ ስሙ በአንበሳ ሕንፃ) ስድስተኛ ፎቅ ላይ እና ልደታ ኮንዶሚኒየም ብሎክ 41 አንደኛ ፎቅ ያሉ ባዶ ክፍሎች ለንግድ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ነቀምት ቅ/ፅ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Addis Bank intends to invite register Contractors of Category GC/BC/Grade 4 and finishing contractor and above for the Renovation and construction of G+3 Mixed Use Building, at Adama and Renovation and Maintenance of G+2 Building at Bole 24 Addis Ababa
ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ጉዳይ ችሎት በአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ አስመልክቶ በአዳማ ከተማ ሉጎ ክፍለ ከተማ ድሬ ነገያ ወረዳ ውስጥ የሚገኘውን ቦታ በጨረታ እንዲሸጥ ወስኗል። ስለሆነም መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች በዚህ ጨረታ ላይ እንድትሳተፉ ይጋብዛል።
የአዲስ አበባ የከተማ አውቶቢስ አገልግሎት ድርጅት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ክፍሎችን/ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት የካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሎት 01 ለገቢዎች ጽ/ቤት፣ በሎት 02 ለንግድ ኢንዱስትሪ እና ክህሎት ጽ/ቤት፣ በሎት 03 ለግብርና እና ፕላን ጽ/ቤት፣ በሎት 04 ለቡና ግብይት፣ በሎት 05 ለቦንጋ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን ቤት እንድንከራይ የከተማው ከንቲባ ጽ/ቤት እና የቦንጋ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በደብዳቤ በጠየቀው መሠረት በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩት ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በስሩ ያሉትን ለተለያዩ ፓርኮች ለሶስተኛ ወገን በማስተላለፍ እንዲተዳደር ለማከራየት ይፈልጋል።