በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት የካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሎት 01 ለገቢዎች ጽ/ቤት፣ በሎት 02 ለንግድ ኢንዱስትሪ እና ክህሎት ጽ/ቤት፣ በሎት 03 ለግብርና እና ፕላን ጽ/ቤት፣ በሎት 04 ለቡና ግብይት፣ በሎት 05 ለቦንጋ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን ቤት እንድንከራይ የከተማው ከንቲባ ጽ/ቤት እና የቦንጋ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በደብዳቤ በጠየቀው መሠረት በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩት ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
በደ/ምዕ/ኢትዮጵያ ሕ/ክ/መ/ካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይናንስና ኢኮ/ጽ/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት የካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሎት 01 ለገቢዎች ጽ/ቤት፣ በሎት 02 ለንግድ ኢንዱስትሪ እና ክህሎት ጽ/ቤት፣ በሎት 03 ለግብርና እና ፕላን ጽ/ቤት፣ በሎት 04 ለቡና ግብይት፣ በሎት 05 ለቦንጋ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን ቤት እንድንከራይ የከተማው ከንቲባ ጽ/ቤት እና የቦንጋ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በደብዳቤ በጠየቀው መሠረት በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩት ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ለመሳተፍ የሚትፈልጉ አመልካቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ሟሟላት አለባችሁ፡-
-
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
- የግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣
- ከገቢዎች ባለስልጣን የቲን ተመዝጋቢ የሆኑ፣
- የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
- ቤቱ በቦንጋ ከተማ ውስጥ መገኘት አለበት፣
- የጨረታው ሰነድ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ ቁጥር 1 መግዛት ይችላሉ፣
- በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ያልተገለፁ መረጃዎች በጨረታ ዶክመንት ላይ ያሉት ገዥ ይሆናሉ፣
- የጨረታ ሰነዱ በጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከአንድ ኦሬጅናል ቴክኒካልና ፋይናንሻል እንዲሁም ከአንድ ኮፒ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ሲሆን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታተይ 15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታ መክፈቻ ሰዓት ያለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት አያስተጓጉለውም፡፡
- የጨረታው መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
- የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በፖስታ ታሽጎ የሚገባውም ሆነ የሚከፈተው በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 ይሆናል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልከ ቁጥር፡- 047-331-08/07/805 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፣
የቦንጋ ከተማ ፋይናንስና ጽ/ቤት
