Tender Detail

Tender Details

  • Company ADDIS ABEBA CITY BUS SERVICE ENTERPRICE (የአዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት)
  • Address 22 ኢየሩስ ህንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 01 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251118212214
  • Website
  • Deadline13 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security10%
  • opening date2025-08-13 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

የአዲስ አበባ የከተማ አውቶቢስ አገልግሎት ድርጅት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ክፍሎችን/ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

ADDIS ABEBA CITY BUS SERVICE ENTERPRICE (የአዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት)


የተራዘመ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር አአከአአድ/ኪ/ግጨቁ/002/2017

 

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቢስ አገልግሎት ድርጅት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ክፍሎችን/ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡ ስስሆነም በጨረታው ሳይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች፡-

  1.  ተጫራቹ ሕጋዊ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል፡፡
  2.  ተጫራቾች በሚወዳደሩባቸው ለእያንዳንዱ ቦታ(ኮድ) በታሸገ ኤንቨሎፕ (ቴክኒካል ሰነድ እና ፋይናንሻል ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ) ማቅረብ አለባቸው:
  3. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  4. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ከሚያቀርቡት ዋጋ ላይ 10% በማቅረብ በግልፅ ጨረታው ላይ መወዳደር ይችላሉ፡፡
  5. በጨረታ ላይ መወዳደር የሚፈልጉ ድርጅቶች/ግለሰቦች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ዐርብ እና ቅዳሜ እስከ ስድስት ሰዓት የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) ብቻ በጥሬ ገንዘብ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ 22 እየሩስ ሕንፃ ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 8-01 በመምጣት መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  6. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሆኖ በዕለቱ (በአስረኛው ቀን) 4፡00 ተዘግቶ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የመክፈቻው ቀን እሑድ ወይም በዓል ላይ የሚውል ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡

 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-011-666-33-67 መደወል ይችሳሱ፡፡ በተጨማሪ መረጃ የድርጅቱን ማኅበራዊ ድረ-ገፆች ይጎብኙ:፦ Facebook: https://www.facebook.com/citybus 2015 Telegram: https://t.me/citbus

 

Save Tender