በከሳሽ ወ/ሮ ቤቴል ክንፉ እና በተከሳሽ አቶ ክፍሌ እሸቱ መካከል ያለውን የፍርድ አፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ፤ በፊንፊኔ (አዲስ አበባ) ከተማ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የሚገኘው በተከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው የመኖሪያ ቤት በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች በዚህ ጨረታ ተወዳድራችሁ እንድትገዙ የጨለለቃ ከተማ ወረዳ መደበኛ ፍርድ ቤት አዟል፡፡
በጨለለቃ ክ/ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የቤተሰብና ህፃናት ችሎት ቡድን የመኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግቦ የሚገኝ ከዚህ በታች የተመለከተውን የመኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ በአለበት ሁኔታ ይሸጣል።
የፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ሕ/ስራ ማህበር ከ22 ማዞሪያ ወደ አዲሱ እስታዲየም በሚወስደው መንገድ ላይ የሚገኘው 17/18 ማዕከል 1,400 ካሬ ላይ ያረፈ ጂ+4-ቴራስ እያሰራው ባለው ሞል ላይ የሚገኙትን የንግድ ቦታዎች ለባንኮች ለምግብ ቤቶች፣ ለካፌና ሬስቶራንቶች፣ ለልብስና ጫማ መሸጫ፣ ለቢሮዎችና ለተለያዩ ንግድ አገልግሎት የሚሆን ሱቆች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
Jhpiego Ethiopia invites all interested and eligible bidders to submit their best offers for the rental of a warehouse with a capacity of 100-120 m2.
Adama Science and Technology University – ለፋርማሲቲካል ሳይንስ ኢንስቲትዩት አገልግሎት የሚውሉ ላቦራቶሪ እቃዎችና ለህንጻ እድሳት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች ግዥ
Manufacturing Industry Development Institute – Procurement of Building Renovation and Maintenance Work
Ministry of Agriculture now invites sealed bids from eligible bidders for the Supply of two units of Lime Crushers, Installation, Commissioning and Testing and construction of works for Lime Crusher installation facilities that include shade for the crush
Ministry of justice – በፍትሕ ሚኒስቴር የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የቢሮ ህንፃ ጥገና እና እድሳት (Office building maintenance) ስራ
Bule Hora University – ለህፃናት መዋያ ቤት እድሳት የሚዉል ዕቃወች ግዥ
Catholic Relief Services (CRS) invites experienced and qualified bidders to submit bids for the supply and delivery of Red Sorghum to the CRS warehouse in Abeche.
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምዕ/ሪጅን የሚዛን አማን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።
መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ አገልግሎት/ለሱቅ፣ ለቢሮ መሰል አገልግሎት/ የሚውል ቦታን ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
ministry of Health – Procurement of Renovation of Psychiatric (SUD) Treatment Clinic
የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ለድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ለ 3 አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
በሀዲያ ዞን የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ማዘጋጀ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት የከተማ ቦታዊ በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ከሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሠረት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች (ለንግድ) የተዘጋጀ ቦታን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
Addis Ababa Science and Technology University – Renovation, Maintenance and Modification of Different Works of Student Services Facility
Ambo University – ለአ/ዩ/ሪ/ሆስፒታል የክራዮጀኒክ ኦክስጂን ጋዝ ማምረቻ ማሽን ጥገና/እድሳት/ ቁ3
Federal Judicial Administration Council secretariat – ለፌደራል ዳኞች የመኖሪያ አፓርታማ የህንጻ ጥገና ስራ/ Federal Judicial Apartama Building Maintenance Work
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሠረት በብድር ዕዳ ምክንያት የተረከበውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘረውን ንብረት በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።