Tender Detail

Tender Details

  • Company የሆሳዕና ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ቶች ጽ/ቤት
  • Address ሆሳዕና : ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 046-555-36-45
  • Website
  • Deadline29 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price800.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-29 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

በሀዲያ ዞን የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ማዘጋጀ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት የከተማ ቦታዊ በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ከሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሠረት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች (ለንግድ) የተዘጋጀ ቦታን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

የሆሳዕና ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ቶች ጽ/ቤት


የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

 

1.       የጨረታው ዙር፡- 2ኛ

2.       የጨረታ ዓይነት፡ መደበኛ እና ልዩ

3.       በሀዲያ ዞን የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ማዘጋጀ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት የከተማ ቦታዊ በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ከሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሠረት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች (ለንግድ) የተዘጋጀ ቦታን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/20 ተከታታይ የሥራ ቀናት የቦታውን ዝርዝር መረጃ እና የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ለንግድ 800/ስምንት መቶ/ብር በመክፈል ከማዘጋጀ ቤቱ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ዘርፍ ቢሮ ቁጥር 3 አስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ብቻ መግዛት የሚቻል መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ለመደበኛ ጨረታ በ10ኛው ቀን የጨረታ ሰነድ የሚሸጠው እስከ 9፡00 ሰዓት ብቻ ነው። ለልዩ ጨረታ በ20ኛው ቀን የጨረታ ሰነድ የሚሸጠው እስከ 9፡00 ሰዓት ብቻ ነው፡፡

4.       የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለመደበኛ 10/አስር/ እና ለልዩ 20/ሃያ/ ተከታታይ የሥራ ቀናት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ብቻ ይሆናል።

5.       የጨረታው ሳጥን የሚታሸገው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣበት 10/20ኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡

6.       ቦታውን መጎብኘት ለሚፈልግ ተጫራች በተቋሙ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በሚገለጸው መርሀ-ግብር መሠረት የሚናስጎበኝ ይሆናል፡፡

7.       ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣበት በ11/21ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በሆሳዕና ከተማ አቢዮ ኤርሳሞ ስታዲየም ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል፡፡ ከ11ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡

8.       ስለጨረታው ዝርዝር ማብራሪያ ከጨረታው ሰነድ ማግኘት ይቻላል፡፡

9.       ማዘጋጀ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

10.   ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ዌብ ሳይት www.hosannatca.gov.et ማግኘት ይቻላል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ደውሎ ማግኘት ይቻላል፡፡

•         046-555-36-45

•         046-555-23-55

•         046-555-23-10

 

የሆሳዕና ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎቶች ጽ/ቤት

Save Tender