Tender Detail

Tender Details

  • Company Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)
  • Address ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ገርጂ መብራት ኃይል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-73-36-74
  • Websitehttps://visionfundmfi.com/
  • Deadline20 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-20 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግቦ የሚገኝ ከዚህ በታች የተመለከተውን የመኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ በአለበት ሁኔታ ይሸጣል።

Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግቦ የሚገኝ ከዚህ በታች የተመለከተውን የመኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ በአለበት ሁኔታ ይሸጣል።

 

ተ.ቁ

የንብረቱ ባለቤት

የሚሸጠው ንብረት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

የካርታ ቁጥር እና የቦታ ስፋት

የጨረታው መነሻ ዋጋ

የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቀን

የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቦታ

 

ከተማ

ወረዳ

ቀበሌ

 

ቀን

ሰዓት

 

1.

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

መኖሪያ ቤት

ሀደሮ

ሀደሮ

ላውጥ

መኖሪያ ቤት

የካርታ ቁጥር SN02104041300 የቦታ ስፋት 271.23

 

2,300,000.00 (ሁለት ሚሊዮን ሶስት መቶ ሺ ብር)

 

ሚያዝያ 12/2018

ጠዋት 5፡00

አዲስ አበባ ገርጂ መብራት ሀይል ቪዥን ፈንድ ዋና መስሪያ ቤት ወይም ሀደሮ ቪዥን ፈንድ ቅርንጫፍ

 

 

ማሳሰቢያ፡-

1-     ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

2-     አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

3-     ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት በቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ጽ/ቤት በሀደሮ ቅርንጫፍ አማካኝነት ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት በቦታ በመገኘት መመልከት ይቻላል።

4-     በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።

5-     ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116-73 36-74 መደወል ይችላሉ።

 

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

Save Tender