Requisition of Car clothes ,tipsier ,Dashboard grease, and other Minibus Accessories
Dashboard oily (car) የዳሽቦርድ ቅባት (የመኪና)
procurement of የተሸከራካሪ ጽዳት መጠበቂያ እቃዎች ዳሽ ቦርድ ቅባት/ የውሻ ቆዳ / ቦዲ ፕሊሽ/የመኪና ሽቶ
Procurements of car spar parts and lubricants /EU-CAfE
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኦክስጅን, የካርቦን ዳይኦክሳይድ እና አሴቲሊን ጋዝ ሙሌት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በድጋሚ አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Airlines Group wants to conduct a re-bid for the selection of potential service providers for the Refilling of Oxygen, carbon dioxide and Acetylene Gas with a long-term contractual agreement.
Lot:- 694 Purchase Requisition of የሣር ማጨጃ ማሽን በቤንዚን የሚሰራ 4.8 የፈረስ ጉልበት ያለው/2017
የደቡብ ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አልምቶ ለሚያስተዳድረው ለይርጋጨፌ የገጠር ለውጥ ማዕከል የኤሌክትሪክ ሀይል አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሪክ ኬብል በ2017 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ጥራጥሬዎች እንዲሁም አትክልትና ማጣፈጫዎች የማገዶ እንጨት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል።
በመጣራት ላይ ያለው ጊዜ መሪ ማርኬቲንግ አ/ማ በይዞታው የሚገኘውን ኮድ3-47976 እ.አ 2003 ጃን ስሪት ቶዮታ አውቶሞቢል ፣ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎዴ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለዲስትሪክቱ አገልግሎት የሚውሉ ሎት-1. ጀነሬተር 100KVA ብዛት 1፤ ሎት-2. የኮንክሪት ሚክሰሮችን ብዛት 3፣ ሎት-3 የማሽነሪዎች እና የከባድ መሳሪያዎች መፍቻ (Heavy Duty Tool Set) ብዛት 2 እና የቀላል ተሽከርካሪዎች መፍቻ (Light Duty Tool Set) ብዛት 2 በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
World Vision Ethiopia would like to invite all eligible, specialized and experienced companies on supply and installation of Community Level Chlorine Generator
ንጋት የሜካኒካል ምህንድስና አ.ማ ወይም የቀድሞ (ኮተቤ ብረታ ብረት መሳሪያዎች ፋብሪካ) ሲገለገልባቸው የነበሩትን ሊፋን አውቶሞቢል እና ቶዮታ ላንድክሩዘር የሆኑትን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ለጀነሬተሮች ራዲተር አገልግሎት የሚውል ኩላንት ዉሃ ባለ 5 ሊትር በጃርካን 50
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቨል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ SOLAR POWER SOLUTION SUPPLY, INSTALLATION, COMISSIONING, TRAINING and SUPPORT: Secure UV Printer. Security Ink ፣ ፋርጎ ላምኔሽን ፣ ፋርጎ ሪቨን መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Interactive screens and Generator
የጀነሬተር ጥገና የሚዉል ዕቃዎች ግዥ
Welding Generator (diesel)
የጀነሬተር መለዋወጫ 1
በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ጀነሬተር ሞዴል Jt power Type PF/280 KW= 80 KVA 100 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡