Tender Detail

Tender Details

  • Company South Ethiopia Industrial Parks Development Corporation (SEIPDC) (የደቡብ ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን)
  • Address አርባምንጭ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 04621814411
  • Websitehttps://southethiopiaipdc.org/
  • Deadline01 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-01 00:00:00
  • Categories Energy, Power And Electricity , Electrical Materials

የደቡብ ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አልምቶ ለሚያስተዳድረው ለይርጋጨፌ የገጠር ለውጥ ማዕከል የኤሌክትሪክ ሀይል አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሪክ ኬብል በ2017 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

South Ethiopia Industrial Parks Development Corporation (SEIPDC) (የደቡብ ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን)


 

ሀገር አቀፍ የኤሌክትሪክ ኬብል ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አልምቶ ለሚያስተዳድረው ለይርጋጨፌ የገጠር ለውጥ ማዕከል የኤሌክትሪክ ሀይል አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሪክ ኬብል በ2017 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. የኤሌክትሪክ ኬብል አይነት 15KV under Ground Copper Cable/3x70mm²
  2. በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ሕጋዊ ሁኔታዎች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
    1. ተጫራቾች ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፡፡
    2. ተጫራቾች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ፣ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት እና የዕቃ አቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
    3. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀ ቀን አንስቶ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል።
    4. የጨረታ ሠነዱ በኮርፖሬሽኑ በግዥና ንብረት አስተዳደር ኬዝ ቲም በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን በ15ኛው ቀን በ6፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ የሥራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል፡፡ ዘግይተው የሚመጡ ሠነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡
    5. ተጫራቾች ከአሁን በፊት የመንግስት ግዥዎች ላይ ተሳትፈው ውል ባለመፈጸም የታገዱ መሆን የለባቸውም
    6. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በኮርፖሬሽኑ የሂሳብ ቁጥር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000607480568 በማስገባት የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚዘጋበት ቀን ድረስ ኮርፖረሽኑ ድረስ በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሰዓት መውሰድ ይችላሉ፡፡
    7. ተጫራቾች በዕቃው መመዘኛ መሠረት በዓይነትም ሆነ በመጠን በጨረታው በሙሉ ወይም በከፊል መሣተፍ ይችላሉ፡፡
    8. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ Bid Bond/ በኮርፖሬሽኑ ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡- 04621814411/0911341479/0910203165 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

አድራሻ:- አርባምንጭ ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎን

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን

 

Save Tender