የደቡብ ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን (SEIDPC) በ2018 በጀት ዓመት በጋሞ ዞን፣ በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ፣ በወዛቃ ቀበሌ ሳይት ላይ የሚገኘውን (Production Shade) ቀሪ የግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
የደቡብ ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ለ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አልምቶ ለሚያስተዳድረው ለይርጋጨፌ የገጠር ለውጥ ማዕከል የኤሌክትሪክ ሀይል አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሪክ ኬብል በ2017 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።