Tender Detail

Tender Details

  • Company በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ወልቂጤ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0113302079
  • Website
  • Deadline26 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-26 00:00:00
  • Categories Generators

በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ጀነሬተር ሞዴል Jt power Type PF/280 KW= 80 KVA 100 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 10

 

በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ጀነሬተር ሞዴል Jt power Type PF/280 KW= 80 KVA 100 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር / በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት መወሰድ ትችላላችሁ፡፡

  1. ተጫራቾች ከዘመኑ የታደሰ የንግድ ህጋዊ ፍቃድ፤ የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 30,000 /ሰሳሳ ሺ ብር/ ከባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ / በማያያዝ ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ከጨረታ ሰነዱ ጋር አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ጨረታው የሚከፈተው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምር ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ይቆይና በ11 ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል።
  4. ጀነሬተር የሚገኝበት ቦታ በአበሽጌ ወረዳ ሆሌ ማዘጋጃ ቤት ከወልቂጤ 10 Km እርቀት ይገኛል፡፡

ማሳሰቢያ ፡-

1ኛ. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ የሆነ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል፡፡

2ኛ ወረዳው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ ሙበቱ የተጠበቀ ነው።

3ኛ. በተራ ቁጥር 1. ከዘመኑ የታደሰ የንግድ ህጋዊ ፍቃድ የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ቢባልም ማንኛውም ግለሰብ በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡

በተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0113302079 / ደውለው ማነጋገር ይችላሉ ::

 

በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

ወልቂጤ

 

Save Tender