Tender Detail

Tender Details

  • Company በሀገር መከላከያ ሚ/ር 6ኛ እዝ 602ኛ ኮር
  • Address ምስ/ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ የትኖራ ቀበሌ የ602ኛ ኮር ግዥ ከፍል ጊዜያዊ ቢሮ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912368899
  • Website
  • Deadline05 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 200.00 (የማይመለስ)
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateጥቅምት 26/02/2019 ዓ/ም 4:30 ሰዓት
  • Categories Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather , Generators , Vehicle Spare Parts

የቢሮ ፅህፈትና ፅዳት፣ የስልጠና፣ የቅስቀሳ ማቴሪያሎች፣ የቶዮታ HZJ 79 እና የጀነሬተር መለዋወጫ እና የጋራዥ እቃዎች ግዥ (ጨ/ቁ 02/2019) - በሀገር መከላከያ ሚ/ር 6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር

በሀገር መከላከያ ሚ/ር 6ኛ እዝ 602ኛ ኮር


የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
የ6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር
ግዥ ግልፅ ጨ/ቁ 02/2019 ዓ/ም

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የ6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር ግዥ በ2019 በጀት ዓመት ለኮሩ አገልግሎት የሚውሉ:-

  1. አላቂ የቢሮ ፅህፈት ማቴሪያል
  2. አላቂ የስልጠናና ትምህርት ማቴሪያል
  3. ቅስቀሳና ፕሮፓጋንዳ ማቴሪያል
  4. አላቂ የቢሮ ፅዳት ማቴሪያል
  5. ቶዮታ (HZJ 79 መኪና መለዋወጫ
  6. የጀነሬተር መለዋወጫ
  7. አላቂ የጋራዥ መኪና እቃዎች

በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡በዚህ መሰረት በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ ንግድ ፍቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ያላቸው፤ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ፤የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ) ብቻ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ከጠዋቱ ከ02:00-06:00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ደግሞ ከ07:30-11:00 ድረስ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ምስ/ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ የትኖራ ቀበሌ የ602ኛ ኮር ግዥ ክፍል ጊዜያዊ ቢሮ በመቅረብ እስከ ጥቅምት 16/02/2019 ዓ/ም የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ጥቅምት 26/ 02/2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ምስ/ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ የትኖራ ቀበሌ የ602ኛ ኮር ጊዜያዊ ማዘዣ ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ጨረታ ሰነድ የገዙ አቅራቢዎች (ተጫራቾች) በጨረታ ሳጥን አከፈፋት ሥነ-ስርዓት ላይ አለመገኘት የጨረታውን የመክፈት ሥነ-ሥርዓት አያስቀረውም ፡፡ መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ስልክ -0912368899 /0926600397

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የ6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር ግዥ ደጀን የትኖራ

✨ messages.ai_summary
The Ministry of National Defense's 6th Division, 602nd Corps seeks to procure consumable office stationery, training/education materials, promotional materials, office cleaning supplies, Toyota HZJ 79 vehicle spare parts, generator spare parts, and garage consumables via open tender. Eligible bidders must have a renewed trade license, tax payment certificate, registration certificate, and VAT registration.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender