የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከታች የተገለጹትን ስራዎችን ለማሰራትና እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የመሀል የሜዳ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የG+3 ህንፃ ግንባታ የዲዛይን ሥራ አማካሪ ድርጅት አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የቦሌ ቡልቡላ ደብረ መድኃኒት መደኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ሕንፃ አሠሪ ኮሚቴ የተሟላ ብቃት ያላቸውና የተመዘገቡ የኮንሶልታንቲ ኩባንያዎችን የውስጥና የውጭ ዲዛይን እና ቁጥጥር አገልገሎት ለመስጠት ጨረታ ለመሳተፍ ይጋብዛል።
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራከሽን መምሪያ በቱላ ክ/ከተማ በሚገኝ ቦታ ላይ ለከተማው አገልግሎት የሚሰጥ ዘመናዊ እና ደረጃውን የጠበቀ ላንድፈል ለማስገንባት Design and Constrution Supervision of a state of the Art sanitary Landfill for Hawassa City Adiministretion የዲዛይን እና የማማከር አገልግሎት ሥራ /Consultancy Service በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በዘርፉ ፈቃድ ካለው አማካሪ ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 3 እና ከዚያ በላይ ጠቅላላ ሥራ እና ሕንፃ ሥራ ተቋራጭ (GC/BC-3) የሆኑ የሀገር ውስጥ ጨረታ ለመሳተፍ ፈቃድ ያላቸው የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የአቪዬሽን ፖሊስ G+1 ሕንፃ ግንባታ እና ነባር ፋሲሊቲ ጥገና ፕሮጀክት በዲዛይን እና ግንባታ የውል ዓይነት በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቢሾፍቱ ለሚያስገነባው አዲስ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የንድፍ ግዥ ግንባታ እና ፋይናንስ ፕሮጀክት (Design, Procurement, Construction and Financing) እና ከታች የተዘረዘሩትን ስራዎች ብቁ የሆኑ ደረጃ 1 ጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን እና የግንባታ ስራ ተቋራጮችን (GC/BC/RC-1) በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የሰራተኞች ካፍቴሪያ ህንፃዎች ማስፋፊያ ግንባታ እና እድሳት ስራ ብቁ የሆኑ የደረጃ ሁለት እና ከዚያ በላይ የሆኑ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን እና ህንጻ ስራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዲዛይን እና ግንባታ የውል ዓይነት (Design & Construction Turn-Key Basis) ለማሰራት ይፈልጋል።
Dire Dawa University – Lot 12 iot procurement of different electronic and construction materials for design and fabrication of teff saving machine
Lot 12 iot procurement of different electronic and construction materials for design and fabrication of teff saving machine
Mekidelamba University – PROCUREMENT OF CONSULTANCY SERVICE FOR CONTRACT SUPERVISION, CONTRACT ADMINISTRATION AND DESIGN ADAPTATION OF MEKDELA AMBA UNIVERSITY
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 1 ጠቅላላ እና መንገድ ስራ አማካሪ ድርጅቶችን ለጅማ አየር ማረፊያ መልሶ ግንባታ ፕሮጀክት የዲዛይን ክለሳ፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ ክትትል ማማከር አገልግሎት (Category 1 General / Road Consulting firms Consultancy Services for the Design review, Contract Administration and Construction Supervision of Jimma Airfield Reconstruction project) በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ አለም አቀፍ ኤርፖርት ቅጥር ግቢ ውስጥ በስተምስራቅ ወይም ጎሮ በኩልና 1 በጀነራል አቪዬሽን ኤፕረን ዙሪያ፣ የነዳጅ ዴፖ እና ፈደራል ፖሊስ መኖሪያ ህንጻ አካባቢ የመሬት ማስዋብና አረንጓዴ ማልበስ ስራ ፣ በቡልቡላ በኩል የመዳረሻ መንገድ ግንባታና የቆሻሻ ወይም ተረፈ ምርት ቦታ ማስተካከል ዲዛይን እና ግንባታ ስራ ፕሮጀክት (Design and Build of Landscape and Greenery Works at East (Goro) Side and Around General Aviation Apron, Fuel Farm and Police Residence, Access Road Construction and Preparation of Garbage Area at Bulbula Side of Addis Ababa Bole International Airport) ለማሰራት ስራ ተቋራጭ ተወዳዳሪዎችን በጨረታ ለመጋበዝ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በሆሮሬሳ, ሻላ ቢላ ቀበሌ, አርሲ ነገሌ ወረዳ ምዕራብ አርሲ ዞን, ኦሮሚያ ከልል የ kindergarten KG (የህጻናት ትምህርት ቤት) ዲዛይን ክለሳና ግንባታ ብቁ ተወዳዳሪዎችን ለመጋበዝ ይፈልጋል።
Ethiopian Airlines Group intends to invite interested and qualified bidders with Category 1 General and Road contractors GC-1/RC-1 for the Design-Build of Emergency Access Road Construction at Gode, Jinka, Kombolcha, Robe and Bahir Dar Airports.
Ethiopian Roads Administration – Consultancy Services for Continuation of Construction Supervision of Agaro – Gera – Medabo Road Project Contract III: Remaining Works of Beshasha – 48+500KM (Gera) and Contract IV: Remaining Works of KM 48+500 (Gera) - Km…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኢንፍላይት ኬተሪንግ (In-flight catering) ማስፋፊያ እና አድሳት ፕሮጀክት ዲዛይን ግምገማ፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት የሚሰጡ ደረጃ የህንጻ ስራ የሀገር ውስጥ ንግድ ፈቃድ ያላቸው አማካሪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የዋና መስሪያ ቤት የውስጥ ለውስጥ መንገድ እድሳት፣ የጥገና ክፍል ግቢ በር ማሻሻያ እና የፍተሻ አካባቢ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ዲዛይን እና ግንባታ (Bid for Design- Build of ETG Compound Road Renovation and MRO Gate Upgrading & Screening Area Expansion Project on turn-key basis at Addis Ababa Bole International Airport) ብቁ የሆኑ ደረጃ 1 የመንገድ/ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
ኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 1 ጠቅላላ የውሃ ሥራዎች ተቋራጭ ወይም ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ (GWWC-1/GC-1) የሆኑ የሀገር ውስጥ እና የሀገር ውስጥ ፈቃድ ያላቸው ዓለም አቀፍ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ውስጥ /Airside/ የውሃ መገኛ ልማት እና የላንድ-ስኬፒንግ ፕሮጀክት ስራን በዲዛይን እና ግንባታ የውል ዓይነት (Design & Construction Turn Key Basis) ለማሰራት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ባህር ዳር ከተማ ውስጥ በሚገኙ ሁለት ይዞታዎቹ ሊሰራ ላቀዳቸው ግንባታዎች የግንባታ ዲዛይን ስራ አገልግሎት ግዢ NCB 0017/2017 በሃገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Hulul Mining Partnership invites competent cement plant suppliers to submit their offers for Design, Procurement, Supply, Erection & Commissioning of a 3,000-ton clinker per day plant on EP basis.