Tourism Training Institute – procurement of vegetable
Oda Bultum University – purchase of Cattle Concentrate Feed
BONGA UNIVERSITY – ሎት -01 የእንስሳት መኖ የአንድ ዓመት ማዕቀፍ ግዥ
Oda Bultum University – የከብቶች መኖ የሚሆን ሳር
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በአሰላ ቅ/ጽ/ቤት ጎፈር እርሻ ካምፕ ዙሪያ የሚገኝ የቁም ባህርዛፍ ደን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Amanuel Mental Specialized Hospital – የ ችግኝ ግዢ //
Addis Ababa Science and Technology University – Procurement of Edible Seedlings
በአሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ወለጋ ቅ/ጽ/ቤት ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ እና ጅማ ቅ/ጽ/ቤት ቦተር በቾ ዲስትሪክቶች የፈረንጅ ጥድ ግንድላ እና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ministry of Tourism – Purchase of Apple seed ( ቸግኝ )
በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን የሶዶ ሃገረ-ስብከት የማህበራዊና ልማት ማስተባበርያ ጽ/ቤት የኦሞራቴ ን/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የርቢ ፍየሎችን ገዝቶ ለማሰራጨት ይፈልጋል፡፡
Ethiopia Prosthetic and Orthotic Service – procurement of seedlings
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service – የችግኝ ግዥ ከነ ተራንስፖርቱ ሚደርስበት ቦታ ገፈርሳ
Addis Ababa Science and Technology University – procurement of edible seedlings
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የአረቅጥ ከተማ አስተዳደር ፋ/ፅ/ቤት ለ 2018 በጀት አመት ለከተማው ኤሌክትሮኒክስ ፣ እስቴሽነሪ ፣ ፈርኒቸር ፣ የውሃ እቃ ፣ ሞተርሳይክል ፣ አልባሳት ፣ የንብ ማነቢያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Adama Science and Technology University – ለማህበረሰብ አገልግሎት የሚውል የችግኝ ግዥ//
የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የስራ አስኪያጅ ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን የ2018 በጀት አመት 1ኛ ዙር ግዥ ለሚካሄደው 1- ጽህፈት መሳርያ እና አላቂ የብር ዕቃ ሎት 2- ደንብ ልብስ ፤ ሎት -3 ጽዳት ዕቃ 4- የግብርና ግብዓቶች ሎት -5 የተለያዩ መጠን ያላቸው ህትመት ሎት፡- 6 ቀላል እና ከባድ መኪና ጎማ ሎት፤ 7 የመኪና ኪራይ 8 ፤ ኮምፕዩተር መለዋወጫና ጥገና 9- ሞንታርቦ ጀነሬተር አዳራሽ ዲኮር እና ድንኳን ኪራይ 10፤ መስተንግዶ 11- ልዩ ልዩ ቋሚ ዕቃ 12- መኪና ጌጣጌጥ 13- የፈርኒቸር ጥገና 14፤ ከባድ መኪና እና ቀላል መኪና ጎማ ጥገና እና እጥበት 15- ከባድ እና ቀላል መኪና ጥገና 16- ደንብ ልብስ ስፌት የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ይጋብዛል፡፡
የከሚሴ ማረ/ቤት መምሪያ በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጥሬ እህሎች፣ ሸቀጣሸቀጦች፣ የማገዶ እንጨት፣ በርበሬና ቅመማ ቅመም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ኮንትራት መስጠት ይፈልጋል።
Ministry of Revenue – የተለያዩ የችግኝ ግዥ 001
የነቀምቴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ለተማሪዎች ምግብ የሚውል ጥራጥሬ፣ ብዕር እህሎች ፣ እህልን ለማስፈጨት ፣ ፍራፍሬ ፣ ማገዶ (ግንድላ) እና ማጣፈጫ ቅመማ ቅመሞች ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች እንዲሁም ለእንስሳት መኖ እና የዶሮዎች ምግብ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአ/ከ/ክ/ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሴክተር ጽ/ቤቶች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።