የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የስራ አስኪያጅ ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን የ2018 በጀት አመት 1ኛ ዙር ግዥ ለሚካሄደው 1- ጽህፈት መሳርያ እና አላቂ የብር ዕቃ ሎት 2- ደንብ ልብስ ፤ ሎት -3 ጽዳት ዕቃ 4- የግብርና ግብዓቶች ሎት -5 የተለያዩ መጠን ያላቸው ህትመት ሎት፡- 6 ቀላል እና ከባድ መኪና ጎማ ሎት፤ 7 የመኪና ኪራይ 8 ፤ ኮምፕዩተር መለዋወጫና ጥገና 9- ሞንታርቦ ጀነሬተር አዳራሽ ዲኮር እና ድንኳን ኪራይ 10፤ መስተንግዶ 11- ልዩ ልዩ ቋሚ ዕቃ 12- መኪና ጌጣጌጥ 13- የፈርኒቸር ጥገና 14፤ ከባድ መኪና እና ቀላል መኪና ጎማ ጥገና እና እጥበት 15- ከባድ እና ቀላል መኪና ጥገና 16- ደንብ ልብስ ስፌት የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ይጋብዛል፡፡
የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት
የግልፅ ጨረታ
የጨረታ ቁጥር የካ/ክ/ከ/ስ/አስ/ፅ/ቤት/01/2018
የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የስራ አስኪያጅ ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን የ2018 በጀት አመት 1ኛ ዙር ግዥ ለሚካሄደው 1- ጽህፈት መሳርያ እና አላቂ የቢሮ ዕቃ ሎት 2- ደንብ ልብስ ፤ ሎት -3 ጽዳት ዕቃ 4- የግብርና ግብዓቶች ሎት -5 የተለያዩ መጠን ያላቸው ህትመት ሎት፡- 6 ቀላል እና ከባድ መኪና ጎማ ሎት፤ 7 የመኪና ኪራይ 8 ፤ ኮምፕዩተር መለዋወጫና ጥገና 9- ሞንታርቦ ጀነሬተር አዳራሽ ዲኮር እና ድንኳን ኪራይ 10፤ መስተንግዶ 11- ልዩ ልዩ ቋሚ ዕቃ 12- መኪና ጌጣጌጥ 13- የፈርኒቸር ጥገና 14፤ ከባድ መኪና እና ቀላል መኪና ጎማ ጥገና እና እጥበት 15- ከባድ እና ቀላል መኪና ጥገና 16- ደንብ ልብስ ስፌት የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ይጋብዛል፡፡
- የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችሉ
- የዘመኑ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ኮፒ አድርጎ ማቅረብ የሚችሉ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ያልተመዘገባቸው ከሆነ ደግሞ ከገቢዎች ደብዳቤ መጻፍ የሚችል
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትን ማስረጃ ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል። ይሁን እንጂ ቁጥር 3 ላይ የተጠየቀው ላይ ድረ ገፅ ተጠቅመን የማናይ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- ተጫራቾች ናሙና እንድታቀርቡ የተጠየቁባቸውን እቃዎች የጨረታ ሰነዶችን ሲያስገቡ የተጠየቀውን ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለበት ፡፡
- ለተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሎት፡- 1 ጽህፈት መሳርያ እና አላቂ የቢሮ ዕቃ- 10000 (አስር ሺህ ብር)፣ ሎት 2፡-ደንብ ልብስ 10000 (አስር ሺህ) ሎት 3፡- ጽዳት ዕቃ 10000 (አስር ሺህ ብር)፤ ሎት 4- የግብርና ግብዓቶች 5000 (አምስት ሺህ ብር) ሎት -5 የተለያዩ መጠን ያላቸው ህትመት -5000 (አምስት ሺህ ብር)፤ ሎት 6 ቀላል እና ከባድ መኪና ጎማ 10000 (አስር ሺህ ብር)፤ ሎት 7- የመኪና ኪራይ 10000 (አስር ሺህ ብር)፤ ሎት 8- ኮምፕዩተር መለዋወጫና ጥገና 10000 (አስር ሺህ ብር)፤ ሎት 9- ሞንታርቦ ጀነሬተር አዳራሽ ዲኮር እና ድንኳን ኪራይ 5000 (አምስት ሺህ ብር) ሎት 10- መስተንግዶ ሎት 10000 (አስር ሺህ ብር) 11- ልዩ ልዩ ቋሚ ዕቃ 10000 (አስር ሺህ ብር) ሺህ ብር) ሎት 12- መኪና ጌጣጌጥ 5000 (አምስት ሺህ ብር) ሎት 13- የፈርኒቸር ጥገና 5000 አምስት ሺህ ብር) ሎት 14- ከባድ መኪና እና ቀላል መኪና ጎማ ጥገና እና እጥበት፤ ሎት 10000 (አስር ሺህ ብር)፤ 15-ከባድ እና ቀላል መኪና ጥግና ሎት: 10000 (አስር ሺህ ብር)፣ 16-ደንብ ልብስ ስፌት 5000 (አምስት ሺህ ብር)፤ በየካ/ ክፍለ ከተማ የስራ አስኪያጅ ፅ/ቤት ስም የተዘጋጀ በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ወ.ዘ.ተ ከኦርጅናል ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ እያንዳንዱ ሎት ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ በመግዛት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሽያል ኦርጂናል እና ኮፒ ቴክኒካል ኦረጂናል እና ኮፒ በሚገባ በመሙላት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን አየር ላይ ከዋለበት ጊዜ ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት 2ኛ ፎቅ በስተቀኝ በመንግስት ግዥ ቡድን ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ከ1-4 የተዘረዘረውን ኮፒውን ተቋሙ የሸጠው ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒውን ጋር በተለያየ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ዋና እና ኮፒ መሆኑን በመግለጽ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ተቋሙ በሸጠው ሰነድ መመለስ አለባቸው ከዚያ ውጪ ተሞልተው የሚመጡ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀረቡት ዋጋ ስርዝ ድልዝ የሌለበትና ቫትን ያካተተ መሆኑ ማወቅ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታው አሸናፊዎች ያሸነፉበትን ዕቃ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ሳጥን በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጐ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4፡30 ሰዓት 2ኛ ፎቅ በሚገኘው የመንግስት ግዥ ቡድን ቢሮ ውስጥ ይከፈታል፡፡
- ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያላሟላ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
- መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች ለምታቀርቧቸዉ ናሙናዎች የምታመጡባቸው እቃዎች ጠንካራ እና በቀላሉ ሊቀደዱ የማይችሉ /ማዳበርያ ከረጢት/ መሆን አለባቸው በፌስታል የሚመጡ ናሙናዎችን አንቀበልም፡፡
አድራሻ፡- መገናኛ ውበት ህንፃ /ማራቶን ህንፃ/ ፊት ለፊት የካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር 2ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር - 0968775266/ አዲስ አበባ
የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት
