የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የስራ አስኪያጅ ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን የ2018 በጀት አመት 1ኛ ዙር ግዥ ለሚካሄደው 1- ጽህፈት መሳርያ እና አላቂ የብር ዕቃ ሎት 2- ደንብ ልብስ ፤ ሎት -3 ጽዳት ዕቃ 4- የግብርና ግብዓቶች ሎት -5 የተለያዩ መጠን ያላቸው ህትመት ሎት፡- 6 ቀላል እና ከባድ መኪና ጎማ ሎት፤ 7 የመኪና ኪራይ 8 ፤ ኮምፕዩተር መለዋወጫና ጥገና 9- ሞንታርቦ ጀነሬተር አዳራሽ ዲኮር እና ድንኳን ኪራይ 10፤ መስተንግዶ 11- ልዩ ልዩ ቋሚ ዕቃ 12- መኪና ጌጣጌጥ 13- የፈርኒቸር ጥገና 14፤ ከባድ መኪና እና ቀላል መኪና ጎማ ጥገና እና እጥበት 15- ከባድ እና ቀላል መኪና ጥገና 16- ደንብ ልብስ ስፌት የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ይጋብዛል፡፡