Tender Detail

Tender Details

  • Company የከሚሴ ማረሚያ ቤት መምሪያ
  • Address ከሚሴ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0910755058
  • Website
  • Deadline03 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security10.00
  • opening date2025-08-03 00:00:00
  • Categories Agriculture And Farming , Food And Beverage , Firewood , Merchandise

የከሚሴ ማረ/ቤት መምሪያ በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጥሬ እህሎች፣ ሸቀጣሸቀጦች፣ የማገዶ እንጨት፣ በርበሬና ቅመማ ቅመም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ኮንትራት መስጠት ይፈልጋል።

የከሚሴ ማረሚያ ቤት መምሪያ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የከሚሴ ማረ/ቤት መምሪያ በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ጥሬ እህሎች፣ ሸቀጣሸቀጦች፣ የማገዶ እንጨት፣ በርበሬና ቅመማ ቅመም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ኮንትራት መስጠት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት ከዚህ በታች ያለውን የምታሟሉ መጫረት ትችላላችሁ፡-

  • አግባብ ያለው ንግድ ፈቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
  • የምዝገባ የምስክር ወረቀት /ቲን/ ያላቸው የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
  • ተጫራቾች የሞሉት ዋጋ ላይ 1% የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣
  • በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በማረ/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 11 ዘወትር በስራ ሰዓት በመምጣት መግዛት ይችላሉ፣
  • ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፣
  • የሚቀርበው ማንኛውም ግብዓት በማረ/ቤቱ ግቢ መሆን አለበት፣
  • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት እስከ 10ኛው ቀን 5፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ። በዚያው እለት 5፡00 ሰዓት ይታሸጋል በ5፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ ማረ/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 11 በመምጣት ወይም በስ/ቁጥር 0910755058 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  • መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
  • ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የከሚሴ ማረ/ቤት መምሪያ

 

Save Tender