Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Forest and Wildlife Enterprise (OFWE) (የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት)
  • Address አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 07 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-122-00-20
  • Websitehttps://www.oromiaforest.et/
  • Deadline04 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security5.00
  • opening date2025-08-04 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working , Forest And Tree Sales

በአሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ወለጋ ቅ/ጽ/ቤት ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ እና ጅማ ቅ/ጽ/ቤት ቦተር በቾ ዲስትሪክቶች የፈረንጅ ጥድ ግንድላ እና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Oromia Forest and Wildlife Enterprise (OFWE) (የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት)


 

ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡- OFWE/GU-02/2018

 

በአሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ወለጋ ቅ/ጽ/ቤት ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ እና ጅማ ቅ/ጽ/ቤት ቦተር በቾ ዲስትሪክቶች የፈረንጅ ጥድ ግንድላ እና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም

  1. የግንድላ እና የእንጨት መሰንጠቂያ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ፤ የቫት (VAT) ተመዝጋቢና "TIN" number ያላቸው ድርጅቶች እና ግለሰቦች እንዲሁም ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ 200 /መቶ ብር/ በመክፈል ቀበና ሼል /አይል ሊቢያ አጠገብ በሚገኘው የአሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 እና ጨረታው በወጣበት ወለጋ ቅ/ጽ/ቤት በጊምቢ ከተማ፤ ጅማ ቅ/ጽ/ቤት ጅማ ከተማ በመግዛት በጨረታው መሣተፍ ይችላሉ፡፡
  2. ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) የሚሆን ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት የምትጫረቱ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ባንኮች በቅ/ጽ/ቤት የምትጫረቱ መ/ቤቱ ከሚገኝበት ከተማ በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (cpo) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  4. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011-1-24-02-49

በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት

 

Save Tender