79 Tenders Found
-
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ከሎት 1-8 ያሉትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ከሎት 1-4 ማክሰኞ ህዳር 16 ቀን 2018ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4:15 የሚከፈት ሲሆን ከሎት5-8 ሀሙስ ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡15 የሚከፈት ይሆናል።
-
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ከሎት 1-8 ያሉትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው ከሎት 1-4 ማክሰኞ ህዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4:15 የሚከፈት ሲሆን ከሎት 5-8 ሀሙስ ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡15 የሚከፈት ይሆናል።
-
- አቃቂ ቃሊቲ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline Nov 18/2025
-
- አዲስ አበባ ከተማ ከጀርመን አደባባይ ወደ ሚካኤል አደባባይ በሚወስደው መንገድ ላይ ሚካኤል ቤ/ክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው የኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፈዴሬሽን ሕንፃ ስድስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 ወይም አሰላ- ቁሉምሳ : ኢትዮጵያ
- Deadline የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት
-
ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የኤሌክትሪክ ዕቃዎች እና የወርክ ሾፕ ዕቃዎች ግዥን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ሞል ፊት ለፊት ወይም ላሜ ዴያሪ ጀርባ ከኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 10/23/2025
-
- በደቡብ ወሎ ዞን የሀርቡ ከተማ አባይ ባንክ 1ኛ ፎቅ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ በ16ኛው ቀን 4፡00 ድረስ
-
- መልካሣ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ16 (አስራ ስድስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት
-
- ደብረ ማርቆስ ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ
-
ተቋማችን የኤሌክትሮኒክስ ግዥ ሥርዓትን ተከትሎ ለኤሌክትሪካል እና መካኒካል ወ/ሾፕ የሚውሉ ግብዓቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- ፒያሳ አካባቢ በሚገኛው አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ህንፃ 15ኛ ፎቅ የሰፕላይ ቼይን እና ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 10/08/2025
-
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን የሞጆ ከተማ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሞጆ ከተማ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከ15ኛው ቀን በኋላ በመጀመሪያ የሥራ ቀን በ3:30 ሰዓት ድረስ
-
- ምስራቅ ሸዋ ዞን ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ከ15ኛው ቀን በኋላ በመጀመሪያ የሥራ ቀን 4፡30 ሰዓት ድረስ
-
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ሜክስኮ፣ ፌሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በፊት
-
- Dire Dawa, Ethiopia
- Deadline November 4, 2025
-
- Country: Ethiopia , City: Kombolcha , Kombolcha Polytechnic College Floor/Room number: KPTC-EASTRIP Project Implementation Unit
- Deadline 22 October 2025
-
- ቃሊቲ መናኸሪያ አካባቢ ከካፍደም ነዳጅ ማደያ ወደ ውስጥ 700 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 08/12/2025
-
-
- አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 07/22/2025
-
-
- ሞጆ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 06/16/2025
-
- አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከሸገር ዳቦ ፋብሪካ ፊት ለፊት ትሬን ባትሪ መሸጫ ህንጻ በስተጀርባ 70 ሜትር ገባ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 06/11/2025
