በደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግሥት በጋሞ ዞን ገረሴ ዙሪያ ወረዳ ደንና እካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት ለምርት የደረስ የሰው ሠራሽ ባህርዛፍ ደን 4.9 ሄክታር ላይ ያለውን በጨረታ አወዳድረው ለመሸጥ ይፈልጋል።
በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በጋሳውዴ ቀበሌ በጂፓ መንደር ያለውን በቁጥር 3891 የፈረንጅ ጽድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ወላይታ ዞን የሶዶ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በኮካቴ ማራጫሬ ችግኝ ጣቢያ ውስጥ ለበረካታ ዓመታት (ዕድሜ ጠገብ) እንጨቶች ማለትም ፓይነስ ፓቹላ ፤ ባህርዛፍ የፈረንጅ ጽድ እና ግራቨሊያ እንጨቶችን ለተለያዩ ዓለማ ላይ የሚውል ደን ዛፎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡
በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት በምስ/ጎጃም ዞን ጎንቻሲሶ እነሴ ወረዳ 01 ቀበሌ ምጣድ ዱር የመንግስት ደን ውስጥ ያለውን 620.11 ሜ/ኩብ የፈ/ጽድ ቁም ደን፣ በደ/ጎንደር ዞን ደራ ወረዳ ሁለቱ ወገዳሜ ቀበሌ ገልዳማይ የመንግስት ደን ውስጥ ያለውን 3048.50 ሜ/ኩብ የፈ/ጽድ፣ 957.39 ሜ/ኩብ የነጭ ባህር ዛፍ ቁም ደን በድምሩ 4005.89 ሜ/ኩብ ፣ በደ/ታቦር እንጨት መሰንጠቂያ የተመረተ 87.14 ሜ/ኩብ ጣውላ እና በአዊ ዞን ባንጃ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች ውስጥ የሚገኘውን 23,091.41 ሜ/ኩብ የፈ/ጽድ ቁም ደን ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በሱሉልታ ካምፓስ የሚገኙ የተለያየ መጠን ያላቸው የባህር ዛፎችን እና ግራቪያን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአብክመ በምስ/ጎጃም ዞን በአዋባል ወረዳ ሎማሜ ቁጥር አንድ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል በት/ቤቱ ግቢ ያለውን ባህርዛፍና ጥድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአሮሚያ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ወለጋ ቅ/ጽ/ቤት ምዕራብ ወለጋ እና ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዲስትሪክቶች፣ ጂማ ቅ/ጽ/ቤት ባቢያ ፎላ እና ሲግሞ ሰጠማ ዲስትሪክቶች፣ አርሲ ቅ/ጽ/ቤት ጭላሎ ጋላማ ዲስትሪክት እና ሐረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጀርሶ ጉርስም ዲስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ደንና ዱር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንናዱር እንስሳት ድርጅት በፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር በምስራቅ ሸዋ ዲስትሪክት ማህበራትና ድርጅቱ በጋራ የሚያስተዳድሩት የቁም ባህርዛፍ ደን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በራጴ ወረዳ በራጴ ቶራ ቀበሌ ከዞን 25 ኪ/ሜ በራጴ ወረዳ መቀመጫ ላይ የሚገኘውን 9.2 ሔክታር የሚሆን የባህርዛፍ ደን በአዋጁ መሰረት የዞንና የወረዳ ባለሙያ ባደረገው ጥናት መሠረት የራጴ ወረዳ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡