Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጋሞ ዞን ገረሴ ዙሪያ ወረዳ ደንና አካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት
  • Address ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0929414868
  • Website
  • Deadline24 Feb 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Forest And Tree Sales

በደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግሥት በጋሞ ዞን ገረሴ ዙሪያ ወረዳ ደንና እካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት ለምርት የደረስ የሰው ሠራሽ ባህርዛፍ ደን 4.9 ሄክታር ላይ ያለውን በጨረታ አወዳድረው ለመሸጥ ይፈልጋል።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጋሞ ዞን ገረሴ ዙሪያ ወረዳ ደንና አካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግሥት በጋሞ ዞን ገረሴ ዙሪያ ወረዳ ደንና እካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት ለምርት የደረስ የሰው ሠራሽ ባህርዛፍ ደን 4.9 ሄክታር ላይ ያለውን በጨረታ አወዳድረው ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የእንጨት አይነት

መለኪያ

ብዛት

የእያንዳንዱ እንጨት መነሻ ዋጋ

ምርመራ

1

ደረጃ 1

በቁጥር

1666

1,800

 

2

ደረጃ 2

በቁጥር

2212

1,300

 

3

ደረጃ 3

በቁጥር

3125

700

 

4

ደረጃ 4

በቁጥር

1850

300

 

5

ደረጃ 5

በቁጥር

1366

200

 

 

በዚህ መሠረት ተጫራቶች ማቅረብ ያለባቸው ፡-

  • ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡
  • የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ጨረታ ዋጋ 1% /1 ፐርሰነት ሲፒአ /CPO/ ማቅረብ የሚችል፡፡
  • ለጨረታ የቀረበውን ደን ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ለዚሁ ሲባል የተዘጋጀ የመጫረቻ ሰነድ ላይ በተገለጸው ቦታ ድረስ በመሄድ ጨረታው ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 /አስራ አምስት/ ቀናት ማየት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት 100 /አንድ መቶ ብር/ በገረሴ ዙሪያ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት በመካፈል የጨረታ ሰነድ ገረሴ ዙሪያ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በመሄድ የሚፈልጉትን ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
  • ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን እስከ አስራ ስድስተኛው /16ኛ/ ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ገቢቶ ታሽጐ በ8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻው አሽገው ማቅረብ አለባቸው::
  • ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ ገረሴ ዙሪያ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 ይሆናል፡፡
  • ውል ከገባበት በ15ኛው ቀን ጨረታውን ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ ሽያጭ ብር ማስገባት የሚችል/የምትችል፡፡
  • የጨረታው አሸናፋው ከታወቀበት እስከ 2ኛው ቀን ድረስ ቀርበው ውል መግባት የሚችል/የምትችል።
  • በሁለት ወር ጊዜ ገደብ ከቦታው እንጨቱን ቆርጦ ለማንሳት ፈቃደኛ የሆነ፡፡
  • የደን ግብር ኃይል ኮሚቴ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ደኑ የሚገኝበት አድራሻ ንረሴ ከተማ አስተዳደር ወደ ጋርባንሳ በሚወስደው መንገድ ጐን ልዩ ስም ቆርቼ ደን ነው::
  • መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 0929414868/0925596757

 

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጋሞ ዞን ገረሴ ዙሪያ ወረዳ ደንና አካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት

 

Save Tender