Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Forest and Wildlife Enterprise (OFWE) (የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት)
  • Address አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 07 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-122-00-20
  • Websitehttps://www.oromiaforest.et/
  • Deadline29 Jan 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Forest And Tree Sales

በአሮሚያ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ወለጋ ቅ/ጽ/ቤት ምዕራብ ወለጋ እና ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዲስትሪክቶች፣ ጂማ ቅ/ጽ/ቤት ባቢያ ፎላ እና ሲግሞ ሰጠማ ዲስትሪክቶች፣ አርሲ ቅ/ጽ/ቤት ጭላሎ ጋላማ ዲስትሪክት እና ሐረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጀርሶ ጉርስም ዲስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Oromia Forest and Wildlife Enterprise (OFWE) (የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት)


ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የቁም ደን ሽያጭ

ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር OFWE/GU-07/2017

 

በአሮሚያ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ወለጋ ቅ/ጽ/ቤት ምዕራብ ወለጋ እና ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዲስትሪክቶች፣ ጂማ ቅ/ጽ/ቤት ባቢያ ፎላ እና ሲግሞ ሰጠማ ዲስትሪክቶች፣ አርሲ ቅ/ጽ/ቤት ጭላሎ ጋላማ ዲስትሪክት እና ሐረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጀርሶ ጉርስም ዲስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ፡-

  1. የግንዲላ እና የእንጨት መሰንጠቂያ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ የቫት (VAT) ተመዝጋቢና TIN number" ያላቸው ድርጅቶች እና ግለሰቦች እንዲሁም ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ቀበና ሼል አይል ሊቢያ አጠገብ በሚገኘው የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 እና ጨረታው በወጣበት ጂማ ቅ/ጽ/ቤት ጂማ ከተማ፤ ወለጋ ቅ/ጽ/ቤት ጊምቢ ከተማ፤ አርሲ ቅ/ጽ/ቤት ነጌሌ አርሲ ከተማ እና ሐረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጭሮ ከተማ በመግዛት በጨረታው መሣተፍ ይችላሉ፡፡
  2. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታተይ ቀናት ይቆያል፡፡
  3. ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ትክከለኛው ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል።
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) የሚሆን ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት የምትጫረቱ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ባንኮች፣ በቅ/ጽ/ቤት የምትጫረቱ መ/ቤቱ ከሚገኝበት ከተማ በባንከ በተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  5. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111240249 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የኦሮሚያ  ደንና  ዱር  እንስሳት  ድርጅት

 

Save Tender