በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር በለሚ ኩ/ክ/ከ/ወረዳ 14 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም፡ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ህትመት፣ መስተንግዶ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ ፈርኒቸር ጥገና፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የኪራይ እቃዎች፣ የልብስ ስፌት በመጀመሪያ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመከራየት ይፈልጋል።
የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዞን ደረጃ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉትን የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን፤ የጽሕፈት መሣሪያዎች፤ የፅዳት ዕቃዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ፤ ጎማ እና ባትሪ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የቢሮ ዕቃዎችን ከዚህ በታች በሎት የተገለጹትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በልደታ ክ/ከተማ ተስፋ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ጥቅል ግዢ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bid from eligible, qualified bidders for Supply of different Items
1. Global Bank Ethiopia S.C. invites all interested and eligible companies to participate on the bid as per the following details;
የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ ዐቃቤ ህግ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አዲስ ላስገነባው G+2 ህንጻ የተለያዩ ጥራታቸው የተጠበቁ የቢሮ ውስጥ መገልገያ ዕቃዎችን ማለትም ሎት አንድ ቋሚ የቢሮ ፈርኒቸሮች እና ጥራቱ የተጠበቀ ሻተር መጋረጃ ከነማስገጠሚያው ዋጋ ጨምሮ፣ ሎት ሁለት ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ከሃገር ውስጥ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ሴክተር መ/ቤት አገልገሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ሳይክል ጎማ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደ/ም/ኢ/ክ/መ/ደ/ምዕራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች የእስቴሽነሪ፤ ፈርኒቸር እና የኤሌክትሮኒክስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የመገናኛ መሳሪያዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የቤ/ጉ/ክ/መ/ ስራ አመራር ተቋም በተቋሙ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ለአንድ ዓመት የሚቆይ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በጉጂ ዞን በአና ሶራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ ጀነሬተሮች፣ የግብርና ግብዓቶች እና መገልገያ እቃዎች፣ የሞተር ሳይክል፣ የኤሌትሮኒክስ እቃዎች፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የቴክኒክ ሙያ ኮሌጅ እቃዎችና የግንባታ እቃዎች፣ የትምህርት መሳሪያ እና የተለያዩ ሕትመቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳደር የምስ/ሐረርጌ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች የጽሕፈት መሣሪያ፣ የፅዳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸሮች፣ የመኪና ጎማዎችና ባትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የኮፈሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ መ/ቤቶች የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በምዕራብ አርሲ ዞን የነንሰቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለፁትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በቡኖ በደሌ ዞን የዳቦ ሐና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በሥሩ ላሉት መስሪያ ቤቶች ለአገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በምዕራብ ወለጋ ዞን የሐሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው መደበኛ በጀትና ለወረዳው የተሰጡ የተለያዩ ፈንድ እና የመሳሰሉት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች 1. አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች 2. አላቂ የጽዳት መገልገያዎች 3. ከአንድ ዓመት በላይ የሚያገለግሉ የቢሮ መገልገያ መሣሪያዎች 4. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች 5. የተለያዩ የቢሮ ፈርንቸሮች 6. የግንባታ ዕቃዎች 7. የመኪና ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማ 8. የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በምዕራብ ወለጋ ዞን የግምቢ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ልዩ ልዩ የጽህፈት ማሣሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች ትናንሽ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡