በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳደር የምስ/ሐረርጌ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች የጽሕፈት መሣሪያ፣ የፅዳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸሮች፣ የመኪና ጎማዎችና ባትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳደር የም/ሐ/ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳደር የምስ/ሐረርጌ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች የጽሕፈት መሣሪያ፣ የፅዳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸሮች፣ የመኪና ጎማዎችና ባትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል፡፡
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈለና ንግድ ፍቃድ ያሳደሰ፡፡
- በመንግሥት ግዥ እቃ አቅራቢነት የተመዘገበና መረጃ ያለው፡፡
- በተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) የተመዘገበና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ለጨረታ ማስከበሪያ በመሥሪያ ቤቱ ስም የ 100,000 (መቶ ሺ ብር) CPO አሠርቶ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የሥራ ቀን ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ከምስራቅ ሐረርጌ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ከግዢና ንብረት አስተዳደር የሥራ ሂደት ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
- ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት በ16ኛው የሥራ ቀን በ3፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዛው ዕለት በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾቹ ፋይናንሽያል የጨረታ ሰነዶቹን ኮፒውንና ኦርጂናሉን በተለያየ ፖስታ አሳሽገው ማቅረብ አለባቸው፡፡
በተጨማሪም፡- ህጋዊነታቸውን የሚያረጋግጡበት ሰነዶች (CPO) ጨምሮ በሶስተኛው ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0256660137 ይደውሉ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳደር የም/ሐ/ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት
