በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ሴክተር መ/ቤት አገልገሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ሳይክል ጎማ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 02
በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ሴክተር መ/ቤት አገልገሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ሳይክል ጎማ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የማደመሰስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት መወሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የዘመኑን የታደሰ የንግድ ህጋዊ ፈቃድ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ወረቀት፤ የምዝገባ ሰርተፍኬት የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የግብር መለያ ቁጥር፣ ጊዜው ያላለፈበት ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የምትችሉ።
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 50,000/ ሃምሳ ሺህ ብር/ ከባንክ በተረጋገጠ /ሲፒኦ/ በማያያዝ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ከጨረታ ሰነዱ ጋር አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የሚጫረቱበትን ዋጋ በመግለጽ የጨረታውን ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከአስፈላጊውን ማስረጃ ጋር በማያያዝ ኦርጅናል እና ኮፒ ዶክመንት ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው የሚከፈተው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ይቆይና በ16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
1ኛ, ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ የሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል።
2ኛ, ወረዳው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 011-3-30-20-79 ደውለው ማነጋገር ይችላሉ፡፡
የጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
