በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የኑኑ ቁምባ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለወረዳው መንገድ እና ሎጀስቲክ ጽ/ቤት በተያዘ በጀት የተለያዩ ማሽኖችን አወዳድሮ በማከራየት መንገዶችን ለማስጠገን ይፈልጋል ፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያየ ዓይነት ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡- ሎት 01 የሲሚንቶ አቅርቦት፣ ሎት 02 የበር ስራ፣ ሎት 03 ኤጋ የጣራ ክዳን ቆርቆሮ፣ ሎት 04 ጠፈላማይ የገበሬ ማስልጠኛ ተቋም ጥገናና እድሳት ግንባታ፣ ሎት 05 የኩል መስክ እናቶች ማረፊያ ግንባታ፣ ሎት 06 የእንጃፋት እንስሳት ክሊኒክ ግንባታ፣ ሎት 07 ሃዋ ሚካኤል የቅድመ መደበኛ ተማሪዎች መማሪያ ክፍል ግንባታ፣ ሎት 08 የማሽን ኪራይ ጨረታ፣ ሎት 09 የአርባቱ እንስሳ ውቅር ቤተክርስቲያን የብረት መጠለያ ስራ ጨረታ፣ ሎት 10 የፍትህ ቢሮ እድሳት /ጥገና/ ጨረታ በመደበኛና በተራድኦ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሎት አንድ ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ባትሪዎች ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት እና በሎት ሁለት ደግሞ በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተር፣ሮለር እና ሎደር በድጋሚ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለጎጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግል የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለወልዲያ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራከሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ገጠር መንገዶች ከንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለሰሜን ሸዋ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የሸገር ከተማ አስተዳደር የኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጸ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መሰረተ ልማት የሚሰሩ ማሽነሪዎችን እና መኪናዎችን ለመከራየት ይፈልጋል።
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ሚ/አ/ከ/ዋና ማዘጋጃ ቤት በባለቤትነት ለሚያሰራው ለመንገድ ጥገና ስራ አገ/ት የሚውል የዶዘር ማሽን ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በአዲሱ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ማቴሪያሎችን በሀገራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Ethiopian Airlines Group invites all interested and eligible bidders who can meet the requirements stated hereunder
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን ሸቤ ሶምቦ ወረዳ መንገዶች እና ሎጀስቲክስ ጽ/ቤት ከዚህን በፊት በወረዳው ውስጥ የገጠር መንገድ ተደራሽነት (URRAP) ፕሮግራም ተሰርተው የነበሩትን የገጠር መንገዶች በ2018 ዓ/ም በሕዝብ ተሳትፎ በጀት እና በወረዳው በጀት የጥገና ሥራ መስራት ይፈልጋል።
በጉ/ክ/ከ/ወ/10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት አወዳድሮ መከራየትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ፉሪ አካባቢ በሚገኛዉ ባቡር ጣቢያ ሳይት እና ገላን እንዶዲ ሳይት አካባቢ ለሚያስገነባቸዉ ግንባታዎች ዶዘር እና ኢክስቫተር ተካራይቶ በዘርፍ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
ኦ.ቢ.ኤም (OBM) ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና፤ ምስራቅ ባሌ፤ ምስራቅ እና ምእራብ ሀረርጌ ዞን ለሚያከናውናቸው የግድብ ፕሮጀክቶች የተለየ ማሽነሪዎችን ኪራይ አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል::
የጉላን ጉዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ማዘጋጀ ቤት አገልግሎት የሚውሉ ገልባጭ መኪናዎች፣ ሎደር፤ ኤክስካቫተር፣ ዶዘር D8R፣ ግሬደር እና ሩሎ፣ መኪናዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
በአብክመ በደ/ወሎ/ዞን የለገሂዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለለገሂዳ ወረዳ መንገድ ትራንስፖርት በወረዳው ስር ለሚገኙ ቀበሌዎች ማለትም አዋተል 02 ቀበሌ ከአራበር እስከ ግሽነት አፋፍ ለሚሠራው የመንገድ ሥራ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ሳይቶች ለሚያከናውነው የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ስራ የሚውል የገልባጭ መኪና በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 01 የጽ/መሣሪያ፣ ሎት 02 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 03 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት 04 የቧንቧ እቃዎች፣ ሎት 05 የፕላስቲክ /HDP/ ቧንቧ እቃዎች፣ ሎት 06 ጣውላ፣ ሎት 07 ሲሚንቶ፣ ሎት 08 ቆርቆሮና ሚስማር እና የተፈበረኩ ብረታ ብረቶች፣ ሎት 09 ፈርኒቸር፣ ሎት 10 የመኪና እቃ መለዋወጫ፣ ሎት 11 የመኪና ጎማ፣ ሎት 12 የማሽን ኪራይ፣ ሎት 13 አስተዳደር የቢሮ ግንባታ፣ ሎት 14 የሻይ ክበብ/ መናፈሻ ግንባታ፣ ሎት 15 ም/ቤት የቢሮ ግንባታ፣ ሎት 16 የአጥር ግንባታ በመደበኛ እና በተራድኦ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የቶጎጫሌ መገንጠያ - ጅግጅጋ ኤርፖርት የመንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።