Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የኑኑ ቁምባ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት
  • Address በምሥራቅ ወለጋ ዞን የኑኑ ቁምባ ወረዳ ፣ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0922195233
  • Website
  • Deadline06 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security200,000 (ሁለት መቶ ሺህ)
  • opening date2026-01-06 00:00:00
  • Categories Rent , Construction Machinery , Construction Vehicle

በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የኑኑ ቁምባ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለወረዳው መንገድ እና ሎጀስቲክ ጽ/ቤት በተያዘ በጀት የተለያዩ ማሽኖችን አወዳድሮ በማከራየት መንገዶችን ለማስጠገን ይፈልጋል ፡፡

በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የኑኑ ቁምባ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የኑኑ ቁምባ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለወረዳው መንገድ እና ሎጀስቲክ ጽ/ቤት በተያዘ በጀት የተለያዩ ማሽኖችን፡-

  1. Gireder
  2. Iskavater
  3. Roller
  4. Sino truck
  5. Shower truck አወዳድሮ በማከራየት መንገዶችን ለማስጠገን ይፈልጋል ፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መሥፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በጨረታው አንዲሳተፉ ይጋብዛል ፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የ2017/18 ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ እና TIN Number ያለው
  2. በአቅራቢዎች ሥም ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ
  3. ለመንገድ ጥገናው የሚያስፈልጉ ማሽኖች-
    1. Gireder = ሞዴሉ 140H/K/G የሆነ ፣ የፈረስ ጉልበቱ 185 በላይ የሆነ ፣ የተመረተበት ጊዜ 2012 GC ወዲህ የሆነ
    2. Iskavater=ሞዴሉ CL/DL325 እና ከዚያ በላይ የሆነ ፣ የፈረስ ጉልበቱ 318 በላይ የሆነ፣ የተመረተበት ጊዜ 2012 GC ወዲህ የሆነ
    3. Roller= ሞዴሉ BW 14 /AD እና ፣ የፈረስ ጉልበቱ 160 በላይ የሆነ ፣ የተመረተበት ጊዜ, 2012 GC ወዲህ የሆነ
    4. Sino truck= ሞዴሉ CL/DL325 እና ከዚያ በላይ የሆነ፣ የፈረስ ጉልበቱ 336 በላይ የሆነ፣ የተመረተበት ጊዜ 2020 GC ወዲህ የሆነ
    5. Shower truck= ሞዴሉ CL/DL325 እና ከዚያ በላይ የሆነ፣ የፈረስ ጉልበቱ 336 በላይ የሆነ፣ የተመረተበት ጊዜ, 2016 GC ወዲህ የሆነ
    6. ለሰራተኞች ማመላለሻ የሚያገለግል መኪና ማቅረብ የሚችል።
  4. ማሽኖቹ የራሱ ንብረት መሆኑን ማስረጃ የሚያቀርብ
  5. ማሽኖቹ ሥራ ላይ ቢበላሽ በራሱ ወጭ በ3 ቀን ውስጥ መተካት የሚችል፡፡
  6. የተጫራቹ አድራሻ በማስረጃ የሚረጋገጥ
  7. ከ2015 ወዲሀ የሰራበት የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችል (አዲስ ተመዝጋቢን አይመለከተውም፡፡
  8. ማሽኖቹን በራሱ ወጭ ማቅረብ የሚችል፡፡
  9. ተጫራቾች ለማሽኖቹ የሚያስፈልጉትን ነዳጅ እንደዚሁም ለሰራተኞቹ የሚያስፈልጉትን ሁሉ በራሱ ማቅረብ የሚችል፡፡
  10. ተጫራቾች የጨረታዉን ዝርዝር መግለጫ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20 ተከታታይ የመንግሥት የሥራ ቀናት የማይመለስ 500.00 (አምስት መቶ) ብር በመክፈል ከኑኑ ቁምባ ወረዳ ገቢዎች ባለሥልጣን ጽ/ቤት መግዛት ይችላሉ፡፡
  11. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ከታወቀ ባንክ ተረጋግጦ በሚቀርብ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) የሚመለስ ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ) ብር ወይም በካሽ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  12. ተጫራቾች ማሽኖቹን የሚያከራይበት የዋጋ ዝርዝር መግለጫ በጨረታ ማወዳደሪያ ሰነድ ላይ ስማቸውን፤ ፊርማቸውን፤ አድራሻቸውን በማስፈርና ማህተም በማድረግ የጨረታ ዶክመንቶችን ኦርጂናልና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20 ተከታታይ ቀናት በቢሮ ቁጥር 1 (አንድ) በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  13. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በአራት ፖስታ ማቅረብ አለባቸው።
  14. የተኪንኩን ኦርጂናል እና ኮፒውን ለየብቻቸው በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርበታል እንደዚሁም የፋይናንሱንም በተመሳሳይ በሁለት ፖስታ ኦርጂናል እና ኮፒውን ለየብቻቸው በማሸግ ማቅረብ ይኖርበታል።
  15. የሁለቱም ሰነዶች ደግሞ ለየብቻቸው ከታሸጉ በኋላ በትልቅ ፖስታ ታሽጎ መቅረብ አለበት።
  16. ጨረታው ተጫራቾቾ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ21ኛው ቀን ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በ4፡30 ሠዓት ላይ ይከፈታል ፤ በ21ኛው ቀን ቅዳሜ ላይ ከዋለ በ23ኛ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ተዘግቶ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል፡፡
  17. የጨረታ ሣጥኑ ከታሸገ ወይም ከተከፈተ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
  18. የጨረታ አሸናፊ በወረዳው ገ/ጽ/ቤት በአካል በመገኘት የጨረታውን ስምምነት መፈረም ይኖርበታል።
  19. የጨረታው ሰነድ በሙሉ የተጫራቹን ፊርማ፣ ማህተም፣ የስልክ ቁጥር መኖር አለበት።
  20. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

* ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 0913048514/0911920356

 

የኑኑ ቁምባ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት

Save Tender